Exodus 30:31 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንደቂ እስራኤል ድማ ተዛረቦም እሞ ከምዚ በሎም፦ እዚ ንወለዶታትኩም ንዓይ ቅዱስ ዘይቲ ቅብኣት ኪኸውን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አንተም ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር፤ ይህ ለልጅ ልጃችሁ የተቀደሰ የቅብዐት ዘይት ይሁን። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንተም ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብለህ ተናገር። ይህ ለልጅ ልጃችሁ የተቀደሰ የቅብዓት ዘይት ይሁንልኝ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤልን ልጆች እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘ይህ በትውልዳችሁ ሁሉ ለእኔ የተቀደሰ የቅባት ዘይት ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ሀዌ ይያ የለታዉካ ኦከትያ ታ ጌሻ ዛይተ ግዶ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagaadde oda; ‹Hawe yiyaa yeletawukka okettiyaa ta geeshsha zayite gido; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asaas, ‹Hayssi buro yaana yeletaska tiyettiza geeshsha zayte gido. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ ‹ሃይሲ ቡሮ ያና ዬሌታስካ ቲዬቲዛ ጌሻ ዛይቴ ጊዶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳስ፥ ‘ሀይስ ጌሻ ሹማተ ዛይተይ ይያ የለተስ ታና ሀጋዛናዉ ማድያ ዛይተ ግዶ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asaas, ‘Haysi Geeshsha shuumatetha zaytey yaa yeletethaas tana haggaazanaw maaddiya zayte gido. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለእስራኤላውያን ንገራቸው፤ ‘በሚመጡት ትውልዶች ሁሉ ይህ የእኔ የተቀደሰ የቅብዐት ዘይት ይሆናል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለእስራኤልም ሕዝብ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘ይህ የተቀደሰ የቅባት ዘይት ለሚመጡት ዘመናት ሁሉ ለእኔ አገልግሎት ይዋል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንደቂ እስራኤል ከዓ ኸምዙይ በሎም፦ እዙይ ንውሉድ ወለዶኹም ዝተቐደሰ ዘይቲ ቕብኣት ይኹነለይ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንደቂ እስራኤል ከኣ ከምዚ ኢልካ ተዛረቦም፡ እዚ ንውሉድ ወለዶኹም ዘይቲ ቅዱስ ቅብኢ ይኩነለይ። |