Exodus 30:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ልዑል ቅዱሳን ምእንቲ ኪዀኑ፡ ቅድስዎም። ዝትንክፎም ኩሉ ቅዱስ ክኸውን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሁሉንም ትቀድሳቸዋለህ፤ ቅዱሰ ቅዱሳንም ይሆናሉ፤ የሚነካቸውም ሁሉ ቅዱስ ይሆናል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሁሉንም ትቀድሳቸዋለህ፥ ቅድስተ ቅዱሳንም ይሆናሉ፤ የሚነካቸውም ሁሉ ቅዱስ ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ቀድሳቸው ፍጹም የተቀደሱ ይሆናሉ፤ የሚነካቸውም ሁሉ ቅዱስ ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ሎይ ጌሻ ግዳና ማላ፥ ኔን ኡንቱንታ ዱማያ፤ ኡንቱንታ ቦችያዌ ኡባይካ ጌሻ ግዳናዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu loytsi geeshsha gidana mala, neeni unttuntta dummaya; unttuntta bochchiyaawe ubbaykka geeshsha gidanawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti keehi geesh gidana mala neni istta dummasa; istta bochchizay wurikka geesh gidanaas bessees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ኬሂ ጌሽ ጊዳና ማላ ኔኒ ኢስታ ዱማሳ፤ ኢስታ ቦቺዛይ ዉሪካ ጌሽ ጊዳናስ ቤሴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ፖሎ ጌሽ ግዳና መላ ኤንታ ዱማያ። ኤንታ ቦችያ ኦንካ ጌሽ ግዳና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti polo geeshshi gidana mela enta dummaya. Enta bochiya oonika geeshshi gidana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እጅግ የተቀደሱ ይሆኑም ዘንድ ቀድሳቸው፤ የሚነካቸውም ሁሉ የተቀደሰ ይሆናል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህ ዐይነት እነዚህን ሁሉ በመለየት ፍጹም የተቀደሱ ታደርጋቸዋለህ፤ እነርሱንም ፍጹም ቅዱሳን ስለ ሆኑ ሰውም ሆነ ሌላ ነገር ቢነካቸው ቅሥፈት ይደርስበታል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነዝ ዅሉ ቐድሶ እሞ፥ ኵሉ ቅዱሰ ቅዱሳን ክኸውን እዩ። ዝነኽኦ ዅሉ ኸዓ ኽቕደስ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ቅዱስ ቅዱሳን ኪኸውን ድማ ቀድሶ። ዚትንክዮ ዘበለ ኹሉ ኸኣኣ ይቕደስ። |