Exodus 30:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናብ ድንኳን ምርኻብ ምስ ኣተዉ፡ ምእንቲ ኸይሞቱ፡ ብማይ ኪሕጸቡ ኣለዎም። ወይ ንእግዚኣብሄር ዚሓርር መስዋእቲ ኬቕርቡ ናብ መሰውኢ እንተ ቐረቡ፡ ንኼገልግሉ እንተ ቐረቡ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ወደ ምስክሩ ድንኳን በገቡ ጊዜ፥ ለእግዚአብሔርም የእሳት መሥዋዕት ያቃጥሉ ዘንድ ወደ መሠዊያው ሊያገለግሉ በቀረቡ ጊዜ እንዳይሞቱ ይታጠቡበታል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ መገናኛው ድንኳን በገቡ ጊዜ፥ ለእግዚአብሔርም የእሳት መስዋዕት ያቃጥሉ ዘንድ ወደ መሠዊያው ሊያገለግሉ በቀረቡ ጊዜ፥ እንዳይሞቱ ይታጠቡበታል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ መገናኛው ድንኳን በሚገቡበት ጊዜ ወይም ለጌታ የእሳት መሥዋዕት ሊያቃጥሉ ወደ መሠዊያው ለማገልገል በሚቀርቡበት ጊዜ እንዳይሞቱ በውኃ ይታጠቡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ሀይቀና ማላ፥ ጾሳ ዱንካንያ ገልያ ዎደ፥ አዉደነ ሄ ሃን ሜጨትኖ። ቃይ መና ጎዳዉ ታማን ያርሹዋ ያርሻናዉ ያርሽያ ሳኣ ማታ ሺቄዳ ዎደ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu hayk'k'enna mala, S'oossaa Dunkkaaniyaa geliyaa wode, awudenne he haatsaan meec'ettino. K'ay Med'inaa Godaw taman yarshshuwaa yarshshanaw yarshshiyaa sa'aa mata shiik'eedda wode, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti hayqqontta mala Xoossa Dunkaanezan gelshe aydekka he haaththan meecettetto. Qasse GODAAS taman yarsho yarshanaas yarshizaso mata shiiqiza wode, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ሃይቆንታ ማላ ጾሳ ዱንካኔዛን ጌልሼ ኣይዴካ ሄ ሃን ሜጬቴቶ። ቃሴ ጎዳስ ታማን ያርሾ ያርሻናስ ያርሺዛሶ ማታ ሺቂዛ ዎዴ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንቲ ጌሻ ዱንካንያ ገላናፐነ ያርሾ ያርሻናፐ ስን ሄሳ ኦናዉ በሴስ። ሄሳ ኤንቲ ኦኮ ሀይቆፐ አቶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enti Geeshsha Dunkaaniya gelanaapenne yarsho yarshanaape sinthe hessa oothanaw bessees. Hessa enti oothiko hayqope attoosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ወደ መገናኛው ድንኳን በሚገቡበት ጊዜ ሁሉ እንዳይሞቱ በውሃ ይታጠቡ፤ እንዲሁም ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የእሳት መሥዋዕት ለማቅረብ ወደ መሠዊያው ለማገልገል በሚቀርቡበት ጊዜ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህንንም ማድረግ ያለባቸው ወደ ድንኳኑ ከመግባታቸውና የሚቃጠል መሥዋዕት ከማቅረባቸው በፊት ነው፤ ይህንንም ካደረጉ ከሞት ይድናሉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናብቲ መራኸቢ ድንኳን ክኣትዉ እንተለዉ፥ ምእንቲ ኸይሞቱ ማይ ይተሓፀቡ። ንኣይ ብሓዊ ዝቃፀል መስዋእቲ ገይሮም ከገልግሉኒ ናብቲ መሰውኢ ኽቐርቡ እንተለዉ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ናብ ድንኳን ምርኻብ ኪኣትው ኸለው፡ ወይ ንእግዚኣብሄር መስዋኣቲ ሓዊ ብምንዳድ ኬገልግሉ ናብ መሰውኢ ምስ ዚቐርቡ፡ ምእንቲ ኸይትሞቱስ ምስይ ይተሓጸቡ። |