Exodus 30:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በቲ እተቘጽሩ ሰባት ዚሓልፍ ዘበለ፡ ወዲ ዕስራ ዓመትን ካብኡ ንላዕልን ንእግዚኣብሄር መስዋእቲ የቕርብ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይቈ​ጠር ዘንድ የሚ​ያ​ል​ፈው ሁሉ፥ ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚ​ያም ከፍ ያለ፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ስጦታ ይሰ​ጣል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰቅሉ ሀያ ኦቦሊ ነው። አልፎ የተቈጠረ ሁሉ፥ ከሀያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም ከፍ ያለ፥ የእግዚአብሔርን ስጦታ ይሰጣል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህ ቆጠራ የሚያልፍ፥ ሃያ ዓመት የሞላውና ከዚያም በላይ የሆነ ሁሉ፥ ይህንን ስጦታ ለጌታ ይስጥ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፓይዱዋን ገልያ አሳይ ላይይ ላታሙ ኩሜዳዌነ ሄዋፐ ቦላ ኡባይ፥ መና ጎዳዉ እምያዋ አሆ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Payduwaan geliyaa Asay laytsay laatamu kumeeddawenne hewaappe bollaa ubbay, Med'inaa Godaw immiyaawaa aho.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qoodan geliza attuma asaa layththay nam7u tammu kumidaynne hessafe bollay wuri GODAAS imota eho.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቆዳን ጌሊዛ ኣቱማ ኣሳ ላይይ ናምኡ ታሙ ኩሚዳይኔ ሄሳፌ ቦላይ ዉሪ ጎዳስ ኢሞታ ኤሆ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታይቦን ገልያ አስ ኦንካ ላይ ላታማነ እያፐ ቦላ ግድዳ ኡባይ ጎዳስ ሄሳ ኤሆ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taybon geliya asi oonika laythi laatamanne iyape bolla gidida ubbay Godaas hessa eho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዕድሜያቸው ሃያ ዓመትና ከሃያ በላይ ሆኖ ወደ ተቈጠሩት ያለፉት ሁሉ፣ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መሥዋዕት ማቅረብ አለባቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከሕዝብ ቈጠራው ለመግባት ዕድሜው የፈቀደለት፥ ማለትም ኻያ ዓመት የሞላውና ከዚያም በላይ የሆነ ሁሉ ይህን የእግዚአብሔር መባ ያቅርብ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም እቶም ዝተቘፀሩ፥ ደቂ ዕስራ ዓመትን ካብኡ ንላዕልን ዝኾኑ፥ ንእግዚኣብሄር መባእ ይሃቡ።
Amharic Tigrinya 2011 ነፍስ ወከፍ ኣብቶም ቁጹራት ዝሐለፈ፡ ወዲ ዕስራ ዓመት ካባኡ ንላዕሊውን እቲ መባእ ንእግዚኣብሄር ይሀብ።