Exodus 30:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ መንጎ እቶም እተቘጽሩ ዚሓልፍ ዘበለ ዅሉ፡ ከከም ሸቃል መቕደስ ፍርቂ ሲቃል፡ እዚ ይህብዎ፡ ሓደ ሸቃል ዕስራ ጌራ እዩ። ፍርቂ ሲቃል መስዋእቲ እግዚኣብሄር ይኹን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይቈጠሩ ዘንድ የሚያልፉት ሁሉ የሚሰጡት ይህ ነው፤ እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን የሰቅል ግማሽ ይሰጣል። ሰቅሉም ሃያ አቦሊ ነው፤ የሰቅሉም ግማሽ ለእግዚአብሔር ቍርባን ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አልፎ የሚቈጠር ሁሉ ግማሽ ሰቅል እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን ይሰጣል፤ የሰቅል ግማሽ ለእግዚአብሔር ያነሣል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በቆጠራው የሚያልፉ ሁሉ ይህን ይስጡ፥ በመቅደሱ ሰቅል ሚዛን መሠረት ግማሽ ሰቅል ይሰጣል፥ ሰቅል ሃያ ጌራ ነው፤ ግማሽ ሰቅል ለጌታ ስጦታ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ፓይዱዋን ገልያ አሳይ ሁጲያን ሁጲያን ዱንካንያን ኤረትያ ሚዛና ልክያን ብራ ጭጎ። እት እት ኡራይ ሀዋ መና ጎዳዉ እሞታ ኦደ እሞ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Payduwaan geliyaa Asay huup'iyaan huup'iyaan Dunkkaaniyaan eretiyaa miizaanaa likkiyaan Biraa c'iggo. Itti itti uray hawaa Med'inaa Godaw imotaa ootsiidde immo. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Taybettida attuma asay hu7en hu7en Xoossa Dunkaanen erettida maka miishsha mala koshshiza miish qanxxo. Issi issi asi baas diza mala immo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታይቤቲዳ ኣቱማ ኣሳይ ሁኤን ሁኤን ጾሳ ዱንካኔን ኤሬቲዳ ማካ ሚሻ ማላ ኮሺዛ ሚሽ ቃንጾ። ኢሲ ኢሲ ኣሲ ባስ ዲዛ ማላ ኢሞ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታይቦን ገልያ አስ ኦንካ ሁጰን ሁጰን ጌሻ ዱንካነን ኤረትዳ ምዛነ ግናን ብራ ጭጎ። እስ እስ አስ ሄሳ ታዉ ያርሾ ኦድ እሞ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Taybon geliya asi oonika huuphen huuphen geeshsha dunkaanen eretida mizaane ginan bira ciggo. Issi issi asi hessa taw yarsho oothidi immo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ማንም ወደ ተቈጠሩት ዘንድ የሚያልፍ ሃያ አቦሊ በሚመዝን በመቅደሱ ሰቅል ሚዛን ግማሽ ሰቅል መስጠት አለበት፤ ይህ ግማሽ ሰቅል ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የሚቀርብ መሥዋዕት ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከሕዝብ ቈጠራ ውስጥ የሚገባ እያንዳንዱ ሰው በተቀደሰው ድንኳን በታወቀው ሚዛን ልክ አንድ ጥሬ ብር ይክፈል፤ እያንዳንዱ ሰው ይህን ለእግዚአብሔር መባ አድርጎ ያቅርብ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዝተቘፀረ ዅሉ ብሚዛን መቕደስ ሽዱሽተ ግራም ብሩር ይኽፈል። እዝ ሽዱሽተ ግራም ብሩር ናባይ ዝቐርብ መባእ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነፍስ ወከፍ ኣብቶም ቑጹራት ዝሓለፈ፡ በቲ ሲቃል መቕደስ ፈረቓ ሲቃል ይሀብ። ሲቃል ድማ ዕስራ ጌራ እዩ እሞ፡ ፈረቓ ሲቃል መባእ ንእግዚኣብሄር ይኹን። |