Exodus 30:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ድምር ደቂ እስራኤል ከከም ቍጽሮም ምስ ወሰድካዮም፡ ሽዑ ነፍሲ ወከፎም በጃ ነፍሱ ንየሆዋ ምስ ቆጸርካዮም ይህቡ። ምስ ቆጸርካዮም ኣብ መንጎኦም መዓት ከም ዘይህሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “አንተ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ቍጥር የወ​ሰ​ድህ እንደ ሆነ በቈ​ጠ​ር​ሃ​ቸው ጊዜ መቅ​ሠ​ፍት እን​ዳ​ይ​ሆ​ን​ባ​ቸው፥ በቈ​ጠ​ር​ሃ​ቸው ጊዜ ከእ​ነ​ርሱ ሰው ሁሉ እንደ ቍጥ​ራ​ቸው መጠን የነ​ፍ​ሱን ቤዛ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይስጥ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንተ የእስራኤልን ልጆች ቍጥር ተቀብለህ፥ በቈጠርሃቸው ጊዜ መቅሰፍት እንዳይሆንባቸው፥ በቈጠርሃቸው ጊዜ ከእነርሱ ሰው ሁሉ እንደ ቍጥራቸው መጠን የነፍሱን ቤዛ ለእግዚአብሔር ይስጥ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “አንተ የእስራኤልን ልጆች ቍጥር ተቀብለህ በቆጠርሃቸው ጊዜ መቅሰፍት እንዳይሆንባቸው፥ በቆጠርሃቸው ጊዜ ከእነርሱ ሰው ሁሉ እንደ ቁጥራቸው መጠን የነፍሱን ቤዛ ለእግዚአብሔር ይስጥ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ኔን እስራኤልያ አሳ ፓይዱዋን አካናዉ ኡንቱንታ ፓይድያ ዎደ፥ እት እት ኡራይ ፓይደቲደ፥ ባረ ሸምፑዋ ዎዛናዉ መና ጎዳዉ ሻሉዋ ጭጎ። ኔን ኡንቱንታ ፓይድያ ዎደ፥ ኡንቱንቱ ቦላ ቦሻይ ዬና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Neeni Israa'eeliyaa asaa payduwaan akkanaw unttuntta paydiyaa wode, itti itti uray paydettiide, bare shemppuwaa wozanaw Med'inaa Godaw shaluwaa c'iggo. Neeni unttuntta paydiyaa wode, unttunttu bolla boshay yeenna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Neni Isra7eele attuma asaa taybiza wode, issi issi asi taybettidi ba shemppo ashshanaas GODAAS miishshe immo; histtiko neni istta taybiza wode asa bolla boshay yeenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኔኒ ኢስራኤሌ ኣቱማ ኣሳ ታይቢዛ ዎዴ፥ ኢሲ ኢሲ ኣሲ ታይቤቲዲ ባ ሼምፖ ኣሻናስ ጎዳስ ሚሼ ኢሞ፤ ሂስቲኮ ኔኒ ኢስታ ታይቢዛ ዎዴ ኣሳ ቦላ ቦሻይ ዬና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ኔኒ እስራኤለ አሳ ታይብያ ዎደ፥ እስ እስ አስ ባ ሸምፑዋ ዎዛናዉ ጎዳስ ሚሸ ቃንፆ። ያትኮ ኔኒ ኤንታ ታይብያ ዎደ ጋዶይ ኤንታ ቦላ ዬና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Neeni Isra7eele asaa taybiya wode, issi issi asi ba shempuwa wozanaw Godaas miishe qanxo. Yaatiko neeni enta taybiya wode gadoy enta bolla yeenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “የእስራኤላውያንን ጠቅላላ ቈጠራ በምታደርግበት ጊዜ እያንዳንዱ ሰው በሚቈጠርበት ወቅት ለሕይወቱ ቤዛ የሚሆን ወጆ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መክፈል አለበት፤ በዚህም ዐይነት ስትቈጥራቸው በእነርሱ ላይ መቅሠፍት አይመጣም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “የእስራኤልን ሕዝብ በምትቈጥርበት ጊዜ በሕዝብ ቈጠራው ወቅት መቅሠፍት እንዳይደርስባቸው እያንዳንዱ ሰው ለሕይወቱ ቤዛ የሚሆን ዋጋ ይክፈል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንደቂ እስራኤል ክትቈፅሮም እንተለኻ መቕሰፍቲ ኸይወርዶም፥ ነፍሲ ወከፍ ክቝፀር እንተሎ ቤዛ ነፍሱ ንእግዚኣብሄር ይሃብ።
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ እስራኤል ምስ እትቛጽሮም ምስ ተቖጽሩ፡ በቲ ምቑጻሮም ሕማም ከይኮኖም፡ ነፍ ወከፍ በጃ ነፍሱ ንእግዚኣብሄር ይሀብ።