Exodus 3:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እምበኣር፡ እንሆ፡ ኣውያት ደቂ እስራኤል ናባይ መጺኡኒ፡ ግብጻውያን ዝጭፍልቕዎም ግፍዒ እውን ርኤኹ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አሁንም እነሆ፥ የእስራኤል ልጆች ጩኸት ወደ እኔ ደረሰ፤ ግብፃውያንም የሚያደርጉባቸውን ግፍ ደግሞ አየሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁንም እነሆ የእስራኤል ልጆች ጩኸት ወደ እኔ ወጣ፤ ግብፃውያንም የሚያደርጉባቸውን ግፍ ደግሞ አየሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አሁን ደግሞ የእስራኤል ልጆች ጩኸት ወደ እኔ መጣ፤ ግብፃውያን የሚያደርጉባቸውን ግፍ ደግሞ አየሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀእ እስራኤለቱዋ ዋሱ ታኮ ጋኬዳ፤ ግብጼ ጋድያ አሳቱ ኡንቱንታ ናቂያ ናቁዋ ታን በኣድ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ha"i Israa'eeletuwaa waasuu taakko gakkeedda; Gibs'e gadiyaa asatuu unttuntta naak'k'iyaa naak'uwaa taani be'aaddi; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ha7i Isra7eele nayta waasoy taakko gakkides; Gibxe biitta asati istta qohiza qohokka ta beyadis; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃኢ ኢስራኤሌ ናይታ ዋሶይ ታኮ ጋኪዴስ፤ ጊብጼ ቢታ ኣሳቲ ኢስታ ቆሂዛ ቆሆካ ታ ቤያዲስ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ታ ደርያ ዋሶይ ሀእ ታና ጋክስ። ግብፀ አሳት ኤንታ ቆህዳ ቆሁዋ ታኒ በአስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ta deriya waasoy ha77i tana gakis. Gibxe asati enta qohida qohuwa taani be7as. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አሁንም የእስራኤል ልጆች ጩኸት ወደ እኔ ደርሷል፤ ግብፃውያን የሚያደርሱባቸውን ግፍ አይቻለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነሆ፥ የሕዝቤ የእስራኤል ጩኸት ወደ እኔ ደርሶአል፤ ግብጻውያን በእነርሱ ላይ የሚያደርሱባቸውን የግፍ ጭቈና ተመልክቻለሁ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሕዚ ድማ እንሆ፥ ኣውያት ደቂ እስራኤል ኣባይ ተሰሚዑ ኣሎ፤ እቲ ግብፃውያን ዝገፍዕዎም ዘለዉ ኸዓ ሪአ ኣለኹ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሕጂ ድማ እንሆ ኣውያት ደቂ እስራኤል ናባይ መጸ፡ እቲ ግብጻውያን ዘጥቅዕዎም ጥቕዓት ርኤኹ። |