Exodus 3:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ኢድ ግብጻውያን ከድሕኖምን ካብታ ሃገር ናብ ጽብቕትን ዓባይን ምድሪ፡ ናብታ ብጸባን መዓርን ዝመልአት ምድሪ ከሰልጥኖምን ወረድኩ። ናብ ስፍራ ከነኣናውያንን ሄታውያንን ኣሞራውያንን ፈሪዛውያንን ህዋውያንን ይቡሳውያንን፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከግብፃውያንም እጅ አድናቸው ዘንድ፥ ከዚያችም ሀገር ወተትና ማር ወደምታፈስሰው ሀገር፥ ወደ ሰፊዪቱና ወደ መልካሚቱ ሀገር፥ ወደ ከነዓናውያንም፥ ወደ ኬጤዎናውያንም፥ ወደ አሞሬዎናውያንም፥ ወደ ፌርዜዎናውያንም፥ ወደ ጌርጌሴዎናውያንም፥ ወደ ኤዌዎናውያንም፥ ወደ ኢያቡሴዎናውያንም ስፍራ አወጣቸው ዘንድ ወረድሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከግብፃውያንም እጅ አድናቸው ዘንድ፥ ከዚያችም አገር ወተትና ማር ወደምታፈስሰው አገር ወደ ሰፊይቱና ወደ መልካሚቱ አገር ወደ ከነዓናውያንም ወደ ኬጢያውያንም ወደ አሞራውያንም ወደ ፌርዛውያንም ወደ ኤዊያውያንም ወደ ኢያቡሳውያንም ስፍራ አወጣቸው ዘንድ ወረድሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከግብፃውያን እጅ አድናቸው ዘንድ፥ ከዚያችም አገር ወደ መልካምና ሰፊ አገር፥ ወተትና ማር ወደምታፈስሰው አገር ወደ ከነዓናውያን፥ ሒቲያውያን፥ ኤሞራውያን፥ ፌርዛውያን፥ ሒዊያውያን፥ የቡሳውያንም ስፍራ አወጣቸው ዘንድ ወረድሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ታን ኡንቱንታ ግብጼ ጋድያ አሳቱዋ ኩሽያፐ አሻናዉነ ሄ ጋድያፐ ኡንቱንታ ከሳደ፥ አኮነ ሎኦ ጋድያ አሀናዉ ዎድ። ሄ ጋዲ ማይነ ኤሳይ ጎግያ ቢታ፤ ሄ ጋድያን ካናነቱ፥ ሂተቱ፥ አሞራዋናቱ፥ ፓርዛዋናቱ፥ ሂዌቱነ ያቡሳዋናቱ ሀእ ደኢኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, taani unttuntta Gibs'e gadiyaa asatuwaa kushiyaappe ashshanawunne he gadiyaappe unttuntta kessaade, aakonne lo"o gadiyaa ahanaw wod'd'aaddi. He gadii maatsaynne eessay goggiyaa biittaa; he gadiyaan Kanaanetuu, Hiitetu, Amoorawaanatu, Parzzawanatu, Hiiwetunne Yaabuusawaanatuu ha"i de'iino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas tani istta Gibxe biitta asata kusheppe ashshanaasinne he biittafe istta kessada, aahonne lo7o biitta efanaas haa duge wodhdhadis. He biittay maaththinne eessi goggiza biitta; ha7i he biittan Kanaaneti, Hiiteti, Amooreti, Paarizeti, Hiiwetinne Yaabuseta geetettiza asati deettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ታኒ ኢስታ ጊብጼ ቢታ ኣሳታ ኩሼፔ ኣሻናሲኔ ሄ ቢታፌ ኢስታ ኬሳዳ፥ ኣሆኔ ሎኦ ቢታ ኤፋናስ ሃ ዱጌ ዎዲስ። ሄ ቢታይ ማኔ ኤሲ ጎጊዛ ቢታ፤ ሃኢ ሄ ቢታን ካናኔቲ፥ ሂቴቲ፥ ኣሞሬቲ፥ ፓሪዜቲ፥ ሂዌቲኔ ያቡሴታ ጌቴቲዛ ኣሳቲ ዴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ታኒ ኤንታ ግብፀ አሳ ኩሸፐ አሻናዉነ ሄ ቢታፈ ኤንታ ከሳዳ፥ ሀእ ካናነት፥ ህተት፥ አሞረት፥ ፓርዘት፥ ህወትነ ያቡሰት ደእያ ቢታ፥ ማነ ኤስ ኩምዳ ሎኦ ቢታ ኤሀናዉ ዎስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, taani enta Gibxe asaa kushepe ashshanawunne he biittafe enta kessada, ha77i Kanaaneti, Hiteti, Amooreti, Parzeti, Hiwetinne Yaabuseti de7iya biitta, maathinne eessi kumida lo77o biitta ehanaw wodhas. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህም ከግብፃውያን እጅ ልታደጋቸውና ማርና ወተት ወደምታፈስሰው ሰፊና ለም ወደሆነችው ወደ ከነዓናውያን፣ ኬጢያውያን፣ አሞራውያን፣ ፌርዛውያን፣ ኤዊያውያንና ኢያቡሳውያን ምድር ላወጣቸው ወርጃለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱንም ከግብጻውያን እጅ ለማዳን ወርጃለሁ፤ ከግብጽም አውጥቼ አሁን ከነዓናውያን፥ ሒታውያን፥ አሞራውያን፥ ፈሪዛውያን፥ ሒዋውያንና ኢያቡሳውያን፥ የሚኖሩባትን፥ በማርና በወተት የበለጸገችውን ሰፊና ለም የሆነችውን ምድር እሰጣቸዋለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ካብ ኢድ ግብፃውያን ከድሕኖም ወሪደ ኣለኹ፤ ካብታ ምድሪ እቲኣ ናብታ ፀባን መዓርን እተውሕዝ ፅብቕትን ስፍሕትን ምድሪ፥ ናብ ዓዲ ከነዓናውያንን ኬጢያውያንን ኣሞራውያንን ፈሪዛውያንን ኤዊያውያንን ኢያቡሳውያንን ከደይቦም እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ ኻብ ኢድ ግብጻውያን ከድሕኖም ወሪደ ኣሎኹ፡ ካብታ ምድሪ እቲኣ ኣብታ ጽብቕትን ርሕብትን ጸባን መዓርን እተውሕዝ ምድሪ፡ ናብታ ቦታ ኸነኣናውያን ሄታውያንን ኣሞራውያንን ፈረዛውያንን ሃዋውያንን ይቡሳውያንን ከደይቦም እየ። |