Exodus 3:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣነ ድማ፡ ካብ ሕሰም ግብጺ ናብ ምድሪ ከነኣናውያንን ሄታውያንን ኣሞራውያንን ፈረዛውያንን ህዋውያንን ይቡሳውያንን፡ ናብታ ብጸባን መዓርን ዝመልአት ምድሪ ከደይበኩም እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ህም አልሁ፦ ከግ​ብፅ መከራ ወደ ከነ​ዓ​ና​ው​ያን፥ ወደ ኬጤ​ዎ​ና​ው​ያን፥ ወደ አሞ​ሬ​ዎ​ና​ው​ያን፥ ወደ ፌር​ዜ​ዎ​ና​ው​ያን፥ ወደ ጌር​ጌ​ሴ​ዎ​ና​ው​ያን፥ ወደ ኤዌ​ዎ​ና​ው​ያን፥ ወደ ኢያ​ቡ​ሴ​ዎ​ና​ው​ያን ሀገር፥ ወተ​ትና ማር ወደ​ም​ታ​ፈ​ስስ ሀገር አወ​ጣ​ች​ኋ​ለሁ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከግብፅም መከራ ወደ ከነዓናውያን ወደ ኬጢያውያንም ወደ አሞራውያንም ወደ ፌርዛውያንም ወደ ኤዊያውያንም ወደ ያቡሳውያንም አገር ወተትና ማር ወደምታፈስስ አገር አወጣችኋለሁ አልሁ ብሎ ተገለጠልኝ በላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከግብጽም መከራ ወደ ከነዓናውያን ወደ ኬጢያውያንም ወደ አሞራውያንም ወደ ፌርዛውያንም ወደ ኤዊያውያንም ወደ ኢያቡሳውያንም አገር ወተትና ማር ወደምታፈስስ አገር አወጣችኋለሁ።’
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ህንተንታ ግብጼ ጋድያ ቱጋፐ ከሳደ፥ ማይነ ኤሳይ ጎግያ ካናነቱዋ፥ ሂተቱዋ፥ አሞራዋናቱዋ፥ ፓርዛዋናቱዋ፥ ሂዌቱዋነ ያቡሳዋናቱዋ ጋድያ አፋና ጋ ኡታድ።’
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani hinttentta Gibs'e gadiyaa tuggaappe kessaade, maatsaynne eessay goggiyaa Kanaanetuwaa, Hiitetuwaa, Amoorawaanatuwaa, Parzzawaanatuwaa, Hiiwetuwaanne Yaabusawaanatuwaa gadiyaa afana ga uttaad.›
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tani inttena Gibxe biittaa waayeppe kessada pude maaththinne eessi goggiza Kanaaneta, Hiiteta, Amooreta, Paarizeta, Hiiwetanne Yaabuseta biitta efana gadis› gides» gaada yoota.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ኢንቴና ጊብጼ ቢታ ዋዬፔ ኬሳዳ ፑዴ ማኔ ኤሲ ጎጊዛ ካናኔታ፥ ሂቴታ፥ ኣሞሬታ፥ ፓሪዜታ፥ ሂዌታኔ ያቡሴታ ቢታ ኤፋና ጋዲስ› ጊዴስ» ጋዳ ዮታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ኤንታና ግብፀ ዋያፐ ከሳዳ ማነ ኤስ ኩምዳ፥ ካናነታ፥ ህተታ፥ አሞረታ፥ ፓርዘታ፥ ህወታነ ያቡሰታ ቢታ ኤፋናዉ ቃላ ገላስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani entana Gibxe waayiyape kessada maathinne eessi kumida, Kanaaneta, Hiteta, Amooreta, Parzeta, Hiwetanne Yaabuseta biitta efanaw qaala gelas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህም በግብፅ ከምትቀበሉት መከራ አውጥቼ ማርና ወተት ወደምታፈስሰው ወደ ከነዓናውያን፣ ወደ ኬጢያውያን፣ ወደ አሞራውያን፣ ወደ ፌርዛውያን፣ ወደ ኤዊያውያንና ኢያቡሳውያን ምድር አገባችኋለሁ ብሏል ብለህ ንገራቸው” አለኝ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በግፍ ጭቈና ከሚሠቃዩባት ከግብጽ ምድር አውጥቼ እነሆ ዛሬ፥ ከነዓናውያን፥ ሒታውያን፥ አሞራውያን፥ ፈሪዛውያን፥ ሒዋውያንና ኢያቡሳውያን የሚኖሩባትን፥ በማርና በወተት የበለጸገች ሰፊና ለም የሆነች ምድር ልሰጣቸው ቃል ገብቻለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ መከራ ግብፂ ናብ ምድሪ ከነዓናውያንን ኬጢያውያንን ኣሞራውያንን ፈሪዛውያንን ኤዊያውያንን ኢያቡሳውያንን ናብታ ፀባን መዓርን እተውሕዝ ምድሪ ኸደይበኩም እየ’ ኢሉ እዩ ኢልካ ንገሮም።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ጸበባ ግብጺ ናብ ምድሪ ኸነኣናውያን ሒታውያንን ኣሞራውያንን፡ ጸባን መዓርን ናብ እተውሕዝ ምድሪ ኸደይበኩም እየ፡ ድማ በልኩ።