Exodus 3:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ድማ ንሙሴ፡ ኣነ ዝዀንኩ እየ፡ በሎ። ንሱ ድማ፡ ንደቂ እስራኤል ከምዚ በልዎም፡ ኣነ እየ ናባኻትኩም ለኣኸኒ፡ በሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለሙሴ ነገ​ረው፤ እን​ዲህ ሲል፥ “ያለና የሚ​ኖር እኔ ነኝ፤ እን​ዲህ ለእ​ስ​ራ​ኤል ‘ያለና የሚ​ኖር’ ወደ እና​ንተ ላከኝ ትላ​ቸ​ዋ​ለህ” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ሙሴን። "ያለና የሚኖር"እኔ ነኝ አለው፤ እንዲህ ለእስራኤል ልጆች። "ያለና የሚኖር"ወደ እናንተ ላከኝ ትላለህ አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔርም ሙሴን፦ “የምኖር እኔ ነኝ” አለው፤ ስለዚህ ለእስራኤል ልጆች፦ “‘የምኖር’ ወደ እናንተ ላከኝ በላቸው” አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ሙሳ፥ “ታን ታና፤ ኔን እስራኤለቶ፥ ‘ታና ጌተትያዌ ህንተንቱኮ ታና ኪቴዳ’ ያጋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay Musa, «Taani Taana; neeni Israa'eeletoo, ‹Taana geetettiyaawe hinttenttukko taana kiitteedda› yaaga» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossika Muses, « ‹Tani tanakko; hessa gishshas kasekka ha7ikka diza Xoossi tana intteko kiittides› gaada yoota» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሲካ ሙሴስ፥ « ‹ታኒ ታናኮ፤ ሄሳ ጊሻስ ካሴካ ሃኢካ ዲዛ ጾሲ ታና ኢንቴኮ ኪቲዴስ› ጋዳ ዮታ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ፆሳይ ሙሰኮ፥ ‘ደኤይስነ ዳናይስ፥ ታና’ ኔኒ እስራኤለታኮ፥ ‘ታን ታና ግድዳይስ’ ታና ህንተኮ ክትስ ያጋ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Xoossay Museko, ‘De7eysinne daanaysi, Tana’ neeni Isra7eeletako, ‘TAANI TANA GIDIDAYSI’ tana hinteko kiittis yaaga” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ሙሴን፣ “እኔ፣ ያለሁና የምኖር ነኝ (ያህዌ) ፤ ስለዚህም፣ ‘ያለና የሚኖር ልኮኛል’ ብለህ ንገራቸው” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፤ “እኔ ‘ያለሁና የምኖር ነኝ፤’ ስለዚህም ‘እኔ ነኝ’ ወደ እናንተ ልኮኛል” በላቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ከዓ ንሙሴ “ ‘ዘሎን ዝነብርን’ ኣነ እየ፤ ንደቂ እስራኤል ድማ እቲ ‘ዘሎን ዝነብርን’ ናባኻትኩም ልኢኹኒ በሎም” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ከኣ ንሙሴ፡ ኣቲ ዘሎኹ እየ ዘሎኹ፡ በሎ። በለ ድማ፡ ንደቂ እስራኤል፡ እቲ ኣሎኹ ናባኻትኩም ለኣኸኒ፡ በሎም።