Exodus 3:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ሙሴ ንኣምላኽ፡ ናብ ፈርኦን ከይደ ንደቂ እስራኤል ካብ ግብጺ ክመርሖም፡ ኣነ መን እየ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን፥ “ወደ ግብፅ ንጉሥ ወደ ፈር​ዖን እሄድ ዘንድ፥ የእ​ስ​ራ​ኤ​ል​ንም ልጆች ከግ​ብፅ ምድር አወጣ ዘንድ እኔ ማን ነኝ?” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም እግዚአብሔርን። ወደ ፈርዖን የምሄድ የእስራኤልንም ልጆች ከግብፅ የማወጣ እኔ ማን ነኝ? አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም እግዚአብሔርን፦ “ወደ ፈርዖን የምሄድና የእስራኤልንም ልጆች ከግብጽ የማወጣ እኔ ማን ነኝ?” አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ሙሴ ጾሳ፥ “ካትያኮ ባናዉነ እስራኤላቱዋ ግብጼፐ ከሳናዉ ታን ኦኔ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Muse S'oossaa, «Kaatiyaakko baanawunne Israa'eelatuwaa Gibs'eppe kessanaw taani oonee?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin Musey Xoossaas, «Kawozaakko baanaassinne Isra7eele nayta Gibxeppe kessanaas tani oonee?» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ሙሴይ ጾሳስ፥ «ካዎዛኮ ባናሲኔ ኢስራኤሌ ናይታ ጊብጼፔ ኬሳናስ ታኒ ኦኔ?» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ሙሰይ፥ “ካዋኮ ባናዉነ እስራኤለታ ግብፀፈ ከሳናዉ ታኒ ኦኔ?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Musey, “Kawako baanawunne Isra7eeleta Gibxefe kessanaw taani oonee?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴ እግዚአብሔርን (ኤሎሂም) ፣ “ወደ ፈርዖን የምሄድና የእስራኤልን ልጆች ከግብፅ የማወጣ እኔ ማን ነኝ?” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴ ግን እግዚአብሔርን “ወደ ፈርዖን ሄጄ የእስራኤልን ልጆች ከግብጽ ለማውጣት እኔ ማን ነኝ?” አለ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ድማ ንእግዚኣብሄር፥ “ናብ ፈርዖን ዝኸይድን ንደቂ እስራኤል ካብ ግብፂ ዘውፅእንከ፥ ኣነ መን እየ?” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ሙሴ ድማ ንኣምላኽ፡ ናብ ፈርኦን ዝኸይድን ንደቂ እስራኤል ካብ ግብጺ ዘውጽእንከ፡ ኣነ መን እየ በለ፡ በሎ።