Exodus 29:40 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምስቲ ሓደ ገንሸል ድማ ዓስራይ ክፋል ሓርጭ ምስ ራብዓይ ክፋል ናይ ሓደ ሂን ዝተሃርመ ዘይቲ ተሓዋዊሱ። ካብ ሓደ ሂን ወይኒ ድማ ራብዓይ ክፋል ከም መስዋእቲ መስተ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከአ​ንዱ ጠቦ​ትም ጋር የኢን መስ​ፈ​ሪያ አራ​ተኛ እጅ በሆነ ተወ​ቅጦ በተ​ጠ​ለለ ዘይት የተ​ለ​ወሰ የኢፍ መስ​ፈ​ሪያ ዐሥ​ረኛ እጅ መል​ካም ዱቄት፥ ደግሞ ለመ​ጠጥ ቍር​ባን የኢን መስ​ፈ​ሪያ አራ​ተኛ እጅ የወ​ይን ጠጅ ታቀ​ር​ባ​ለህ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከአንዱ ጠቦትም ጋር የኢን መስፈሪያ አራተኛ እጅ በሆነ ተወቅጦ በተጠለለ ዘይት የተለወሰ የኢፍ መስፈሪያ አሥረኛ እጅ መልካም ዱቄት፥ ደግሞ ለመጠጥ ቍርባን የኢን መስፈሪያ አራተኛ እጅ የወይን ጠጅ ታቀርባለህ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከአንዱ ጠቦት ጋር አሥረኛ እጅ የኢፍ መስፈሪያ መልካም ዱቄት ከአራተኛ እጅ የኢን መስፈሪያ ተወቅጦ ከተጠለለ ዘይት ጋር የተለወሰ፥ ለመጠጥ ቁርባን የሚሆን ደግሞ አራተኛ እጅ የኢን መስፈሪያ የወይን ጠጅ ታቀርባለህ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኮይሮ ዶርሳ ማራና እት ኪሎ ግራመ ግዴዳ ሙሩታ ዛርጋ ልያ እት ሊትሮ ጉምኤቴዳ ዛይትያን ሙናቃደ ያርሻ፤ እት ሊትሮ ዎይንያ ኤሳካ ኡሻ ያርሹዋ ኦደ ያርሻ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Koyro dorssaa maraanna itti kiilo giraame gideedda muruta zarggaa d'iiliyaa itti liitiro gum"eteedda zayitiyaan munak'aade yarshsha; itti liitiro woyniyaa eessaakka ushshaa yarshshuwaa ootsaadde yarshsha.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Koyro dharsho laaqqa issi kilonne bagga lo7o gistte dhiille issi litiro gum7ettida zayten munuqada yarsha; issi litiro woyne ushshu ushsha yarsho histtada yarsha.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኮይሮ ርሾ ላቃ ኢሲ ኪሎኔ ባጋ ሎኦ ጊስቴ ሌ ኢሲ ሊቲሮ ጉምኤቲዳ ዛይቴን ሙኑቃዳ ያርሻ፤ ኢሲ ሊቲሮ ዎይኔ ኡሹ ኡሻ ያርሾ ሂስታዳ ያርሻ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኮይሮ ማራዝያራ እስ ክሎ ግራመ ግድያ ጌሻ ሎኦ ግስተ ለ፥ እስ ልትሮ ሻማሆ ዛይተራ ግንዳዳ ያርሻ። እስ ልትሮ ዎይነ ኡሻ ያርሾ ኦዳ ጉሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Koyro maraziyara issi kilo giraame gidiya geeshsha lo77o giste dhiille, issi litiro shamaho zaytera gindada yarsha. Issi litiro woyne ushsha yarsho oothada gussa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከመጀመሪያው የበግ ጠቦት ጋር የኢፍ መስፈሪያ አንድ ዐሥረኛ ምርጥ ዱቄትን ተወቅጦ ከተጠለለ ሩብ ኢፍ ዘይት ጋር ለውስና ሩብ ኢን ወይንን ደግሞ የመጠጥ መሥዋዕት በማድረግ አቅርብ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከመጀመሪያው ጠቦት ጋር አንድ ኪሎ ግራም ምርጥ የሆነ የስንዴ ዱቄት ከአንድ ሊትር ተጨምቆ የተጠለለ የወይራ ዘይት ጋር ለውሰህ አቅርብ፤ አንድ ሊትር የወይን ጠጅም መባ አድርገህ አፍስስበት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ምስቲ ቐዳማይ ጡቦት በጊዕ፥ ሓደ ኺሎ ግራም ልሑም ሕሩጭ፥ ብሓደ ሊትሮ ዘይቲ ኣውሊዕ ለዊስካ ሰውእ፤ ሓደ ሊትሮ ወይኒ ድማ፥ ከም መስዋእቲ ጌርካ ኣፍስሰሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ምስቲ ሓደ ገንሸል ብራብዓይ ክፍሊ ሂን ጉዳእ ዘይቲ ኣውልዕ እተለውሰ ዓስራይ ክፍሊ ኤፋ ድኹም ሓርጭ፡ ንመስዋእቲ መስተውን ራብዓይ ክፍሊ ሂን ወይኒ ኣቕርብ።