Exodus 29:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ክትቅድሶም፡ ካህን ኮይንካ ከተገልግለኒ ድማ ክትገብሮም ዘለካ ጉዳይ እዚ እዩ፡ ሓደ ጫጩት ብዕራይን ክልተ መንቅብ ዘይብሎም ድዑላትን ውሰድ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “እኔንም በክህነት እንዲያገለግሉኝ ትቀድሳቸው ዘንድ የምታደርግላቸው ነገር ይህ ነው፤ ነውር የሌለባቸውን አንድ ወይፈንና ሁለት አውራ በጎች ትወስዳለህ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እኔንም በክህነት እንዲያገለግሉኝ ትቀድሳቸው ዘንድ የምታደርግባቸው ነገር ይህ ነው፤ ነውር የሌለባቸውን አንድ ወይፈንና ሁለት አውራ በጎች ትወስዳለህ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ለእኔ ካህናት እንዲሆኑ እንድትቀድሳቸው የምታደርገው ነገር ይህ ነው፤ አንድ ወይፈንና ነውር የሌለባቸውን ሁለት አውራ በጎች ውሰድ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “አሮነነ አ ናናይ ቄሳቱዋ ግዲደ ታዉ ኦና ማላ፥ ኔን ኡንቱንታ ዱማያናዉ ሀዋዳን ኦ፤ ትላ ቦላና ደእያ እት ኮሩማ፥ ላኡ ዶርሳ ኮለቱዋ አካ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Aaroonenne Aa naanay k'eesatuwaa gidiide taw ootsana mala, neeni unttuntta dummayanaw hawaadan ootsa; tilla bollaanna de'iyaa itti korumaa, laa"u dorssaa koletuwaa akka; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Aarooneynne iza nayti qeese gididi taas ooththana mala neni istta dummasanaas ooththa; wosoy baynda issi mirgonne nam7u dharshota ekka. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኣሮኔይኔ ኢዛ ናይቲ ቄሴ ጊዲዲ ታስ ኦና ማላ ኔኒ ኢስታ ዱማሳናስ ኦ፤ ዎሶይ ባይንዳ ኢሲ ሚርጎኔ ናምኡ ርሾታ ኤካ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አሮንነ እያ ናይት ካህነተን ታዉ ሀጋዛና መላ ኔኒ ኤንታ ዱማያናዉ ሀይሳዳ ኦ፤ ቦረይ ባይና ዎፋኖነ ናምኡ ማራዘ ኤካ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Aaroninne iya nayti kahinetethan taw haggaazana mela neeni enta dummayanaw haysada ootha; borey bayna wofaanonne nam7u maraze eka. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ካህናት ሆነው እንዲያገለግሉኝ ትቀድሳቸው ዘንድ የምታደርገው ይህ ነው፤ ነውር የሌለባቸው አንድ ወይፈንና ሁለት አውራ በጎች ውሰድ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “አሮንና ልጆቹ ካህናት ሆነው በፊቴ ያገለግሉኝ ዘንድ ለመለየት የምታደርገው ይህ ነው፤ ምንም ነውር የሌለባቸውን አንድ ወይፈንና ሁለት የበግ አውራዎችን ውሰድ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣሮንን ደቁን ካህናት ኮይኖም ምእንቲ ኸገልግሉኒ፥ ከምዙይ ጌርካ ቐድሶም፦ ጐደሎ ዘይብሎም ሓደ ዝራብዕን ክልተ ማጓሉን ውሰድ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካህናተይ ኪኾኑኒ ክትቅድሶም ከሎኻ ገበረሎም ነገር እዚ እዩ። ሓደ ዝራቦን ጎደሎ ዚብሎም ክልተ ድዑልን ውሰድ። |