Exodus 28:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንኣሮን ድማ ካህን ኰይኑ ምእንቲ ኼገልግለኒ፡ ክዳውንቲ ኣሮን ምእንቲ ኪቕድስዎ፡ ምስ ኵሎም እቶም ኣነ ብመንፈስ ጥበብ ዝመልእኩዎም ለባማት ልቢ ተዛረቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አን​ተም የጥ​በብ መን​ፈስ ለሞ​ላ​ሁ​ባ​ቸው፥ በል​ባ​ቸው ጥበ​በ​ኞች ለሆ​ኑት ሁሉ ተና​ገር። እነ​ር​ሱም ካህን ሆኖ እን​ዲ​ያ​ገ​ለ​ግ​ለኝ ለአ​ሮን ለቤተ መቅ​ደስ የሚ​ሆን የተ​ለየ ልብስ ይሥሩ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንተም ካህን ሆኖ እንዲያገለግለኝ አሮን ቅዱስ ይሆን ዘንድ ልብስ እንዲሠሩለት የጥበብ መንፈስ ለሞላሁባቸው በልባቸው ጥበበኞች ለሆኑት ሁሉ ተናገር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ካህን ሆኖ እንዲያገለግለኝ የተለየ እንዲሆን ለአሮን ልብስ እንዲሠሩለት የጥበብ መንፈስ ለሞላሁባቸው በልባቸው ጥበበኞች ለሆኑት ሁሉ ተናገር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን አዳ ኤራ እሜዳ ኩሽያ ሂላ ኤርያ አሳ ኡባ ጼሳደ፥ አሮናዉ ማዮቱዋ ጊግሳና ማላ ኦዳ፤ እ ቄሴ ግዲደ፥ ታዉ ኦናዉ ዱማታናዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani aad'd'eeda era immeedda kushiyaa hiilaa eriyaa asaa ubbaa s'eesaade, Aaroonaw mayotuwaa giigissana mala oda; I k'eesee gidiide, taw ootsanaw dummatanawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tani dumma dumma erateth immida kushe hiilla eriza as ubbaa xeygada Aaroones may7o giigsana mala yoota; izikka qeese gididi taas ooththanaas dummato.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ዱማ ዱማ ኤራቴ ኢሚዳ ኩሼ ሂላ ኤሪዛ ኣስ ኡባ ጼይጋዳ ኣሮኔስ ማይኦ ጊጊሳና ማላ ዮታ፤ ኢዚካ ቄሴ ጊዲዲ ታስ ኦናስ ዱማቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሮን ካህነተን ዱማትድ ታዉ ሀጋዛናዳ፥ ታኒ ሂላተ እምዳ ኦሳንቾታ ኡባ ፄጋዳ፥ አሮናስ ማኦታ ጊግሳና መላ ኦዳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Aaroni kahinetethan dummatidi taw haggaazanaada, taani hiillatethi immida oosanchota ubbaa xeegada, Aaronas ma7ota giigisana mela oda.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ካህን ሆኖ እንዲያገለግለኝ የተለየ ይሆን ዘንድ ጥበብ ለሰጠኋቸው በዚህ ጕዳይ ላይ ጥበበኛ ለሆኑ ሰዎች ሁሉ ለአሮን መጐናጸፊያዎችን እንዲሠሩለት ንገራቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኔ ልዩ ችሎታ እንዲኖራቸው ያደረግኋቸውን የእጅ ጥበብ ዐዋቂዎችን ጠርተህ ለአሮን ልብስ እንዲሠሩለት ንገራቸው፤ በዚህ ዐይነት አሮን ካህን በመሆን ያገለግለኝ ዘንድ ለእኔ የተለየ ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንስኻ ኸዓ ነቶም መንፈስ ጥበብ ዝመላእኽዎም ክኢላታት ዝኾኑ ሰባት ኵሎም፥ ኣሮን ብኽህነት ከገልግለኒ ንኣሮን ኣልባሳት ክገብሩሉ ንገሮም።
Amharic Tigrinya 2011 ንስኻ ድማ ነቶም መንፈስ ጥበብ ዝመላእክዎም ብልቦም ፈላጣት ዝኾኑ ኹሎም ንኣሮንን ካህነይ ንምዃን ኪቕደስ፡ ኣልባስ ኪገብሩሉ ንገሮም።