Exodus 28:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንኣሮን ሓውካ ድማ ንኽብርን ንስልማትን ቅዱስ ክዳውንቲ ስርሓሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የተ​ቀ​ደ​ሰ​ው​ንም ልብስ ለክ​ብ​ርና ለመ​ለያ እን​ዲ​ሆን ለወ​ን​ድ​ምህ ለአ​ሮን ሥራ​ለት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የተቀደሰውንም ልብስ ለክብርና ለጌጥ እንዲሆን ለወንድምህ ለአሮን ሥራለት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለክብርና ለውበት እንዲሆን ለወንድምህ ለአሮን የተቀደሰ ልብስ ሥራለት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አዉ ቦንቹዋነ ፑላ እማና ማላ፥ ነ እሻ አሮናዉ ቄሳተ ማዮቱዋ ጊግሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aw bonchchuwaanne puulaa immana mala, ne ishaa Aaroonaw k'eesatetsaa mayotuwaa giigissa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izas bonchchonne lo7oteth immana mala ne isha Aaroones dumma may7o giigsa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛስ ቦንቾኔ ሎኦቴ ኢማና ማላ ኔ ኢሻ ኣሮኔስ ዱማ ማይኦ ጊጊሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያዉ ቦንቾነ ቴማ እማና መላ ነ እሻ አሮናስ ቦንቾ ማኦታ ጊግሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyaw bonchonne teema immana mela ne ishaa Aaronas boncho ma7ota giigisa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለእርሱም ማዕረግና ክብር ለመስጠት ለወንድምህ ለአሮን የተቀደሱ መጐናጸፊያዎችን አብጅለት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለክብርና ለውበት ይሆነው ዘንድ ለወንድምህ ለአሮን የክህነት ልብስ ሥራለት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኣሮን ሓውካ ድማ፥ ክቡርን ዘጌፀን ቅዱሳት ኣልባሳት ግበረሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ናኣሮን ሓውካ ድማ ንኽብርን ንጌጽን ዚኸውን ቅዱሳት ኣልባስ ግበረሉ።