Exodus 28:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስኴር ዕጽፊ ክኸውን ኣለዎ፤ ንውሓቱ ስፓን ኪኸውን እዩ፣ ስፍሓቱ ድማ ስፓን ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ርዝ​መቱ ስን​ዝር ስፋ​ቱም ስን​ዝር፥ ሆኖ አራት ማዕ​ዘን ድርብ ይሁን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ርዝመቱ ስንዝር ስፋቱም ስንዝር ሆኖ ትክክልና ድርብ ይሆናል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ርዝመቱ ስንዝር ስፋቱም ስንዝር ሆኖ አራት መዕዘንና ድርብ ይሁን።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አዉ ኦይዱ ጋጻይ ደኤ፤ ጌሳይካ ጎምፓይ እት እት ታካ ግዲደ ዳኮቶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aw oyddu gas'ay de'ee; geesaykka gomppay itti itti takkaad'e gidiide dakkotto.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izas adussateththaynne aahoteththay dakkoti qalam7ettidi issi tadhdhako gido.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛስ ኣዱሳቴይኔ ኣሆቴይ ዳኮቲ ቃላምኤቲዲ ኢሲ ታኮ ጊዶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያዉ ጌሳይነ ጎምፓይ እስ እስ ታካ ግድድ ኦይዱ ማዛነይ ደኦ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyaw geesaynne gompay issi issi takadho gididi oyddu maazaney de7o.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ርዝመቱ አንድ ስንዝር፣ ስፋቱ አንድ ስንዝር ሆኖ ባለ አራት ማእዘንና በድርቡ የታጠፈ ይሁን።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ርዝመቱ ኻያ ሁለት ሳንቲ ሜትር የጐኑም ስፋት ኻያ ሁለት ሳንቲ ሜትር ሆኖ ታጥፎ የተደረበ ትክክል አራት ማእዘን ይሁን።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣርባዕተ ዝመኣዝኑ ድርብ ይኹን። ምንዋሑ ስድሪ፥ ወርዱ ኸዓ ስድሪ ይኹን።
Amharic Tigrinya 2011 ኣራባዕተ መኣዝኑ ማዕረ፡ ድርብ ድማ ይኹን። ምንዋሑ ስድሪ፡ ወርዱ ኸኣ ስድሪ ይኹን።