Exodus 27:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኵሉ ኣቕሑ ድንኳን ኣብ ኵሉ ኣገልግሎቱን ኵሉ መትሓዚታቱን ኵሉ መትሓዚ ኣጸድኡን ካብ ኣስራዚ ይኹን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለማገልገል ሁሉ የድንኳን ዕቃ ሁሉ፥ አውታሮቹ ካስማዎቹም ሁሉ፤ የአደባባዩም ካስማዎች ሁሉ የናስ ይሁኑ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለማገልገል ሁሉ የማደሪያው ዕቃ ሁሉ፥ ካስማዎቹም ሁሉ የአደባባዩም ካስማዎች ሁሉ፥ የናስ ይሁኑ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለአገልግሎት ሁሉ የሚሆኑ የማደሪያው ዕቃ ሁሉ፥ ካስማዎቹ ሁሉ የአደባባዩም ካስማዎች ሁሉ፥ የነሐስ ይሁኑ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ጾሳ ዱንካንያን ኦያ ኦሶ ጎኤትያ ሚሻ ኡባይ፥ ኡንቱንቱ ጎአይ አያ ግዶፐነ፥ ጾሳ ዱንካንያ ገቱ ኡባናነ ዳባባ ገቱ ኡባናካ ጉጅና፥ ናሃስያ ብራታፐ መቲኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «S'oossaa Dunkkaaniyaan ootsiyaa oosoo go'ettiyaa miishshaa ubbay, unttunttu go"ay ayaa gidooppenne, S'oossaa Dunkkaaniyaa d'ogetu ubbaananne dabaabaa d'ogetu ubbaannakka gujjina, nahaasiyaa birataappe med'ettiino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Xoossa Dunkaaneza oosos go7ettiza miishshati, Dunkaanezanne gibbeza tole dhishketi wurikka xarqimalappe oosettetto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ጾሳ ዱንካኔዛ ኦሶስ ጎኤቲዛ ሚሻቲ፥ ዱንካኔዛኔ ጊቤዛ ቶሌ ሽኬቲ ዉሪካ ጻርቂማላፔ ኦሴቴቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ጌሻ ዱንካንያን ጎኤትያ ሚሸ ኡባይ፥ ዱንካንያነ ዳባባ ሸት ኡባይ ናሰ ብራታፐ ኦሰቶ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Geeshsha Dunkaaniyan go7etiya miishe ubbay, dunkaaniyanne dabaaba dhisheti ubbay naase biratape ooseto. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጥቅማቸው ምንም ዐይነት ይሁን፣ ለመገናኛው ድንኳን አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በሙሉ የድንኳኑና የአደባባዩ ካስማዎችም ሁሉ ሳይቀሩ ከነሐስ የተሠሩ ይሁኑ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በድንኳኑ ውስጥ የሚገኙት ለማናቸውም ጥቅም የሚውሉ የመገልገያ ዕቃዎች ሁሉ፥ የድንኳኑና የአደባባዩ ካስማዎች ሁሉ ከነሐስ የተሠሩ ይሁኑ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣቑሑ ድንኳን ብምሉኡን፥ ኵሉ መስርሒኡ ዝኸውንን፥ ኵሉ ሽኻላቱን፥ ኵሉ ሽኻላት ቅፅርን ብነሃስ ጌርካ ስርሓዮ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኩሉ ኣቓሑ እቲ ማሕደርን ንመተዓያዩኡ ዚኸውን ኩሉን ኹሉ ሸኻውልቱን ኩሉ ሸኻውልቲ ኣጸድን ካብ ኣስራዚ ይኹን። |