Exodus 26:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ሓሙሽተ መጋረጃታት ሓደ ምስቲ ሓደ ኪተሓሓዙ ኣለዎም። ካልኦት ሓሙሽተ መጋረጃታት ድማ ነንሕድሕዶም ክተሓሓዙ ኣለዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አም​ስቱ መጋ​ረ​ጃ​ዎች እርስ በር​ሳ​ቸው የተ​ጋ​ጠሙ ይሁኑ፤ ሌሎ​ችም አም​ስት መጋ​ረ​ጃ​ዎች እን​ዲሁ እርስ በር​ሳ​ቸው የተ​ጋ​ጠሙ ይሁኑ።።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አምስቱ መጋረጆች እርስ በርሳቸው የተጋጠሙ ይሁኑ፤ አምስቱም መጋረጆች እንዲሁ እርስ በርሳቸው የተጋጠሙ ይሁኑ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አምስቱ መጋረጆች እርስ በርሳቸው የተጋጠሙ ይሁኑ፤ አምስቱም መጋረጆች እንዲሁ እርስ በርሳቸው የተጋጠሙ ይሁኑ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እቼሹ ጋርዳቱዋ እትፐ ጋደ ስካ፤ የንኮ አቴዳ እቼሹ ጋርዳቱዋካ ኡንቱንቱዋዳን ኪተታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ichcheshu gaarddotuwaa ittippe gatsaade sikka; yenkko atteeda ichcheshu gaarddotuwaakka unttunttuwaadan kiiteta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ichchashu magalashata issife gaththa sikka; hankko attida ichchashu magalashatakka isttaththoka ooththa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢቻሹ ማጋላሻታ ኢሲፌ ጋ ሲካ፤ ሃንኮ ኣቲዳ ኢቻሹ ማጋላሻታካ ኢስታካ ኦ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እቻሹ ገሸታ እስፈ ጋዳ ስካ፤ ሀንኮ አትዳ እቻሻታ ሄሳዳ ኦ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ichashu gesheta issife gathada sika; hanko attida ichashata hessada ootha.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አምስቱን መጋረጃዎች አገጣጥመህ ስፋ፤ የቀሩትንም አምስት መጋረጃዎች እንደዚሁ አገጣጥመህ ስፋቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አምስቱ መጋረጃዎች እርስ በርሳቸው የተገጣጠሙ ይሁኑ፤ ሌሎቹም አምስቱ መጋረጃዎች እርስ በርሳቸው በመገጣጠም ተሰፍተው በሌላ በኩል ይሁኑ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ሓሙሽተ ዓለባታት ብሓደ ኣላግቦ፤ ነቲ ኻልእ ሓሙሽተ ዓለባታትውን ብሓደ ኣላግቦ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ሓሙሽተ ዓለባታት ብሓደ ይጋጠም፡ ከምኡ ኸኣ እቲ ሓሙሽተ ዓለባታት ብሓደ ይጋጠም።