Exodus 25:33 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከም ኣልማዝ እተሰርሐ ሰለስተ ሳእኒ፡ ኣብ ሓደ ቕልጽሙ ድማ መቝሕን ዕምባባን ዘለዎ። ኣብቲ ኻልእ ቅልጽም ከኣ ከም ኣልማዝ እተሰርሐ ሰለስተ ሳእኒ፡ መቝሕን ዕምባባን ዘለዎ፤ ከምኡ ድማ ነተን ካብ መቐመጢ ሽምዓ ዝወጽእ ሽዱሽተ ቅልጽም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በአ​ን​ደ​ኛ​ውም ቅር​ን​ጫፍ ጕብ​ጕ​ብና አበባ፥ ሦስ​ትም የለ​ውዝ አበባ የሚ​መ​ስ​ሉ​ትን ጽዋ​ዎች፤ በሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ቅር​ን​ጫፍ ጕብ​ጕ​ብና አበባ፥ ሦስ​ትም የለ​ውዝ አበባ የሚ​መ​ስ​ሉ​ትን ጽዋ​ዎች፤ እን​ዲ​ሁም ከመ​ቅ​ረዙ ለሚ​ወጡ ለስ​ድ​ስት ቅር​ን​ጫ​ፎች አድ​ርግ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በአንደኛውም ቅርንጫፍ ጕብጕብና አበባ ሦስትም የለውዝ አበባ የሚመስሉትን ጽዋዎች፥ በሁለተኛውም ቅርንጫፍ ጕብጕብና አበባ ሦስትም የለውዝ አበባ የሚመስሉትን ጽዋዎች፤ እንዲሁም ከመቅረዙ ለሚወጡ ለስድስቱ ቅርንጫፎች አድርግ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በአንደኛው ቅርንጫፍ እንቡጥና ቀንበጥ ያለው የለውዝ አበባ የሚመስሉ ሦስት ጽዋዎች፥ በሁለተኛውም ቅርንጫፍ እንቡጥና ቀንበጥ ያለው የለውዝ አበባ የሚመስሉ ሦስት ጽዋዎች አድርግ፤ እንዲሁም ከመቅረዙ ለሚወጡ ለስድስቱ ቅርንጫፎች አድርግ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡሱፑን ማራቶካ ሁጲያን ሁጲያን ሄዙ ሄዙ ኩኩሙነ ጪሻይ ደእያ ላዉዝያ ጪሻ ማላትያ ዋንጫይ ደኦ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Usuppun maratookka huup'iyaan huup'iyaan heezu heezu kukkumuunne c'iishshay de'iyaa lawuziyaa c'iishshaa malatiyaa wanc'c'ay de'o.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Usuppun ballataska issaas issaas dhemoynne ciishshay izan diza ochcholoone geetettiza miththa ciish misatiza heedzdzu kureti detto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኡሱፑን ባላታስካ ኢሳስ ኢሳስ ሞይኔ ጪሻይ ኢዛን ዲዛ ኦቾሎኔ ጌቴቲዛ ሚ ጪሽ ሚሳቲዛ ሄ ኩሬቲ ዴቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኡሱፑን ታሸታስ ፄራን ፄራን ሄ ሄ አሌቆ ጋምቡትነ ጪሻት ደእያ ላውዘ ም ጪሸ ዳንያባይ ደኦ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Usupun tashetas xeeran xeeran heedzu heedzu alleeqo gambuthatinne ciishshati de7iya lawuze mitha ciishshe daaniyabay de7o.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከመቅረዙ ጋር የተያያዙት ስድስቱ ቅርንጫፎች እያንዳንዳቸው እንቡጥና ቀንበጥ ያሏቸው የለውዝ አበባ ቅርጽ ያሏቸው ሦስት ጽዋ መሰል አበባዎች ጋር ያኑሯቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስድስቱም ቅርንጫፎች እያንዳንዳቸው እንቡጥና ቀንበጥ ያለው የለውዝ አበባ የሚመስል ሦስት የአበባ ወርድ ጌጥ ይኑራቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንዅለን እተን ሽዱሽተ ጨናፍር፥ ናይ ለውዚ ዕምበባ ዝመስል፥ ነተን ሰለስተ ፅዋዓት መምስ ክበብን ዕምበባን ይሃልወን።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ሓደ ጨንፈር ዕምባባ ለውዚ ዚመስል ሰለስተ ጽዋእ መምስ ክበብን ዕምባባን። ነቲ ኻብቲ ቐዋሚ ቐንዴል ዚወጽእ ሹዱሽተ ጨንፈር ከምኡ ይገበሮ።