Exodus 25:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኪሩቤል ድማ ኣኽናፎም ናብ ላዕሊ ዘርጊሖም ነቲ መንበር ምሕረት ብኣኽናፎም ኪሽፍንዎ እዮም፣ ገጾም ከኣ ንሓድሕዶም ኪጥምቱ እዮም። ድሕሪ እቲ መንበር ምሕረት ገጽ ኪሩቤል ኪኸውን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ወደ ላይ ይዘረጋሉ፤ የስርየት መክደኛውንም በክንፎቻቸው ይሸፍናሉ፤ ፊታቸውም እርስ በርሱ ይተያያል፤ የኪሩቤልም ፊቶቻቸው ወደ ስርየት መክደኛው ይሁን። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ወደ ላይ ይዘረጋሉ፥ የስርየት መክደኛውንም በክንፎቻቸው ይሸፍናሉ፥ ፊታቸውም እርስ በርሱ ይተያያል፤ የኪሩቤልም ፊቶቻቸው ወደ ስርየት መክደኛው ይመለከታሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ወደ ላይ ይዘረጋሉ፥ የስርየት መክደኛውንም በክንፎቻቸው ይሸፍናሉ፥ ፊታቸውም እርስ በርሱ ይተያያል፤ የኪሩቤልም ፊቶቻቸው ወደ ስርየት መክደኛው ይመለከታሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ክሩበቱ ባረንቱ ቀፍያ ደንደ፥ አቶ ግያ ሳኣ ቁምእያ ባረንቱ ቀፍያን ኩዋይ ዎኖ፤ ቃይ እቱ እቱዋኮ ስም ኡቲደ፥ ቁምእያ ጼልኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kiruubetuu barenttu k'efiyaa dentsiide, atto giyaa sa'aa k'um"iyaa barenttu k'efiyaan kuway wotsino; k'ay ittuu ittuwaakko simmi uttiide, k'um"iyaa s'eellino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Kirubeti ba qefe denththidi maaroteththa kamaa bollara kammetto; qasse issoy issaakko simmi uttidi kamazakko xeelletto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኪሩቤቲ ባ ቄፌ ዴንዲ ማሮቴ ካማ ቦላራ ካሜቶ፤ ቃሴ ኢሶይ ኢሳኮ ሲሚ ኡቲዲ ካማዛኮ ጼሌቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ክሩበት ዎልኮ ስም ኡትድ፥ ባንታ ቀፍያ ደንድ፥ አቶተ ካማ ካሞ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kiruubeti woliko simmi uttidi, banta qefiya denthidi, atotetha kamaa kammo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኪሩቤልም ክንፎቻቸውን ወደ ላይ በመዘርጋት የስርየት መክደኛውን በክንፎቻቸው ይሸፍኑ፤ እርስ በርሳቸው ትይዩ በመሆንም ፊታቸውን ወደ ስርየት መክደኛው ያድርጉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚህም ክንፍ ያላቸው ኪሩቤል በመክደኛው ግራና ቀኝ ሆነው ፊት ለፊት የሚተያዩ ይሁኑ፤ በተዘረጉትም ክንፎቻቸው መክደኛውን ይሸፍኑት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ኪሩቤል ከዓ ንስንሳቶም ገፅ ንገፅ እናተረኣኣዩ ኣኽናፎም ልዕል ኣቢሎም ይዘርግሑ፤ ነቲ መኽደን ድማ በኽናፎም ይጋርድዎ። ገፅ እቶም ኪሩቤል ናብቲ መኽደን ይጠምት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ኩሩቤል ከኣ ንሓድሕዶም ገጽ ንገጽ መሊሶም ኣኽናፎም ልዕሊ ኣቢሎም ይዘርግሑ፡ ነቲ መኽደን መተዓረቒ ድማ በኽናፎም ይኽውልዎ። ገጽ እቶም ኩሩቤል ካብቲ መኽደን መተዓረቒ የብል። |