Exodus 23:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰባትካ ኣብ ዓመት ሰለስተ ሳዕ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ይቐርቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዓ​መት ሦስት ጊዜ በአ​ንተ ዘንድ ያለው ወንድ ሁሉ በአ​ም​ላ​ክህ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ይታይ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዓመት ሦስት ጊዜ በአንተ ዘንድ ያለው ወንድ ሁሉ በጌታ በእግዚአብሔር ፊት ይታይ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዓመት ሦስት ጊዜ ወንድ ሁሉ በጌታ በእግዚአብሔር ፊት ይታይ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አቱማ አሳይ ኡባይ ኡባ ሞድያ መና ጎዳ ስንን ላይን ሄዙ ገደ ቤቶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Attuma Asay ubbay Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Godaa sintsan laytsan heezzu gede beetto.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Addeti wuri ubbaa Haariza GODAA ta sinth layththan heedzdzuto yetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣዴቲ ዉሪ ኡባ ሃሪዛ ጎዳ ታ ሲን ላይን ሄቶ ዬቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ላይን ላይን ቦንቸትያ ሀ ሄ ባለታን አደ ኡባይ ታና፥ ህንተ ጎዳ ጎይናናዉ ዮ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Laythan laythan bonchetiya ha heedzu ba7aaletan adde ubbay tana, hinte Godaa goyinnanaw yo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “በዓመት ሦስት ጊዜ ወንድ ሁሉ በጌታ በእግዚአብሔር (አዶናይ ያህዌ) ፊት ይቅረብ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዓመት ሦስት ጊዜ እነዚህ በዓላት በሚከበሩባቸው ቀኖች ወንዶች ሁሉ ወደ እኔ ወደ አምላካቸው ይምጡ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ተባዕታይ ዝኾነ ዅሉ ኣብ ዓመት ሰለስተ ሻዕ፥ ኣባይ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ይረአ።
Amharic Tigrinya 2011 ኩሉ ወዲ ተባዕታይካ ኣብ ዓመት ሰለስተ ሳዕ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ይምጻእ።