Exodus 22:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ሰራቒ እንተ ዘይተረኺቡ፡ እቲ ዋና ቤት ናብ ፈራዶ ቐሪቡ፡ ንብረት ብጻዩ ተንኪፉ እንተ ዀይኑ ኺርአ ኣለዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሌባው ባይገኝ ባለቤቱ ወደ ፈጣሪ ፊት ይቅረብ፤ ባልንጀራው አደራ በአስቀመጠበት ገንዘብም ላይ እንዳልተተነኰለና ክፉ እንዳላሰበ ይማል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሌባውም ባይገኝ ባለቤቱ ወደ ፈራጆች ይቅረብ፥ እጁንም በባልንጀራው ከብት ላይ እንዳልዘረጋ ይማል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰዎች ስለ በሬ ወይም ስለ አህያ ወይም ስለ በግ ወይም ስለ ልብስ ወይም ስለ ሌላ ስለ ጠፋ ነገር ቢካሰሱ፥ አንዱም፦ ይህ የእኔ ነው ቢል ክርክራቸው ወደ እግዚአብሔር ይምጣ፤ እግዚአብሔርም የፈረደበት እርሱ ለባልንጀራው እጥፍ አድርጎ ይክፈል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ካይሱ ቤተናን ዮፐ፥ ጎልያ ጎዳይ ፕርድያዋንቱኮ ሺቂደ ባረ ሾሩዋ ሚሻ ቦላ ባረ ኩሽያ ዎቤናዋ ጫቆ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin kaysuu beettenaan d'ayooppe, golliyaa goday pirddiyaawanttukko shiik'iide bare shooruwaa miishshaa bolla bare kushiyaa wotsibeennawaa c'aak'k'o. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin kaysozi beettontta ixxiko, hadara ekkida addezi pirdizaytakko shiiqidi hadara miishsha izi miishshaa monttayssas caaqqo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ካይሶዚ ቤቶንታ ኢጺኮ፥ ሃዳራ ኤኪዳ ኣዴዚ ፒርዲዛይታኮ ሺቂዲ ሃዳራ ሚሻ ኢዚ ሞንታይሳስ ጫቆ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ካይሶይ በንቶና እፅኮ፥ ኡራይ ፆሳ ስን ሺቅድ፥ ባ ሾሩዋ ሚሽያ፥ እ ኤኮናይሳ ኤርሳናዉ ጫቆ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin kaysoy bentonna ixiko, uray Xoossaa sinthe shiiqidi, ba shooruwa miishiya, I ekonnaysa erisanaw caaqo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሌባው ካልተያዘ ግን፣ የቤቱ ባለቤት በንብረቱ ስርቆት ላይ እጁ ይኑርበት ወይም አይኑርበት ይታወቅ ዘንድ ዳኞች ፊት ይቅረብ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሌባው ካልተገኘ ግን ዕቃውን በዐደራ የተቀበለው ሰው የእግዚአብሔር አገልጋዮች በሆኑ ዳኞች ፊት ቀርቦ የዚያን ሰው ንብረት አለመስረቁን በመሐላ ያረጋግጥ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ሰራቒ እንተ ዘይተረኽበ ግና፥ እቲ በዓል ገዛ ናብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ይቕረብ፤ ገንዘብ ብፃዩ ኸም ዘየልዓለ ድማ ይምሓል። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ሰራቒ ኣንተ ዘይተረኸበ፡ እቲ በዓል ቤት ናብ ቅድሚ ኣምላኽ ይቕረብ፡ ኢዱ ናብ ገንዘብ ብጻዩ ኸም ዘይዘርግሔ ይምሐል። |