Exodus 22:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሰራቒ ሰቢሩ ኽሳዕ ዚመውት እንተ ተረኺቡ፡ ደም ኣይፈስሰሉን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሌባ ቤት ሲምስ ቢገኝ፥ እር​ሱም ቢመታ፥ ቢሞ​ትም በመ​ታው ሰው ላይ የደም ዕዳ አይ​ሆ​ን​በ​ትም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሌባው ቤት ሲምስ ቢገኝ፥ እርሱም እስኪሞት ቢመታ፥ በመታው ሰው ላይ የደም ዕዳ አይሆንበትም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ፀሐይ ከወጣችበት ግን ደሙ በላዩ ነው፥ ዋጋውን ይክፈል፤ የሚከፍለው ከሌለው ስለ ሰረቀው ነገር ይሸጥ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ካይሱ ጎልያ ቦኪደ ኦይቀቶፐነ ሾጨቲደ ሀይቂንቶ፥ ሾጬዳዌ ሱ ጉሴዳዎ ኦሸተና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Kaysuu golliyaa bookkiide oyk'k'etooppenne shoc'ettiide hayk'k'intto, shoc'eeddawe suutsaa gusseeddawoo ooshettenna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Kaysoy keeth bookkishe oykettidi shocetti hayqqiko shocidayssi suuth gussida gishshas oychchettenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ካይሶይ ኬ ቦኪሼ ኦይኬቲዲ ሾጬቲ ሃይቂኮ ሾጪዳይሲ ሱ ጉሲዳ ጊሻስ ኦይቼቴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ካይሶይ ኬ ቦክሸ ኦይከትድ ሾጨትድ ሀይቅኮ፥ ሾጭ ዎዳይስ ኦይሸተና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Kaysoy keethe bookishe oyketidi shocetidi hayqiko, shoci wodhidaysi oyshetenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “አንድ ሌባ በር ሲሰብር ተይዞ ቢደበደብና ቢሞት፣ ተከላካዩ የደም ባለ ዕዳ አይሆንም፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሌባው የሰረቀውን ይመልስ፤ የሚከፍለው ቢያጣ በባሪያነት ይሸጥ፤ የሰረቀው እንስሳ ላምም ቢሆን፥ አህያም ቢሆን፥ ወይም በግ ቢሆንና በሕይወት በእጁ ቢገኝ ለያንዳንዱ እንስሳ እጥፍ ዋጋ ይክፈል። “አንድ ሌባ ቤት ሰብሮ ሲገባ ቢያዝና ተመትቶ ቢገደል ተከላካዩ ለደሙ ተጠያቂ አይሆንም። ሌባው ሰብሮ የገባው ፀሐይ ከወጣ በኋላ ሆኖ ተመትቶ ቢገደል ግን ተከላካዩ ለደሙ ተጠያቂ ይሆናል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ሰራቒ ሰይሩ ኽኣቱ እንተሎ እንተ ተረኽበ፥ ወቒዖምዎ ኸዓ እንተ ሞተ፥ እቲ ወቓዒ ዝኸፍሎ፥ ዕዳ ደም የብሉን።
Amharic Tigrinya 2011 ሰራቒ ጥሒሱ ኺኣቱ ኸሎ እንተ ተረኸበ፡ ወቒዖምዎ ኸኣ እንተ ሞተ ዕዳ ደም የብሉን።