Exodus 21:19 — Compare Translations

12 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከም ብሓድሽ ተንሲኡ ብበትሩ እንተ ተመላለሰ፡ እቲ ዝሃረሞ ንጹህ ኪኸውን እዩ። ንሱ ጥራይ እዩ ነቲ ዝጠፍአ ግዜኡ ከፊሉ ምሉእ ብምሉእ ክፍውሶ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ተነ​ሥ​ቶም በም​ር​ኩዝ ወደ ሜዳ ቢወጣ፥ የመ​ታው ንጹሕ ነው፤ ነገር ግን ተግ​ባ​ሩን ስላ​ስ​ፈ​ታው ገን​ዘብ ይክ​ፈ​ለው፤ ለባለ መድ​ኀ​ኒ​ትም ይክ​ፈ​ል​ለት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ተነሥቶም በምርኩዝ ወደ ሜዳ ቢወጣ፥ የመታው ንጹሕ ነው፤ ነገር ግን ተግባሩን ስላስፈታው ገንዘብ ይከፍለው ዘንድ፥ ያስፈውሰውም ዘንድ ግዴታ አለበት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ተነሥቶም በምርኩዝ ወደ ውጭ ቢወጣ፥ ሥራ ስላስፈታው ገንዘብ ከመክፈልና፥ እስኪፈወስም ድረስ ከማሳከም በቀር የመታው ሰው ከወንጀል ነጻ ነው።
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) hessafe dendidi guufera kare giddon hemettiko, he qohidayssi qaxxayettontta attees; gidikkoka izi iza ooso teqqida gishshas miishshe qanxxanaassinne izi paxana gakkanaas iza xeellanaas koshshees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ዴንዲዲ ጉፌራ ካሬ ጊዶን ሄሜቲኮ፥ ሄ ቆሂዳይሲ ቃጻዬቶንታ ኣቴስ፤ ጊዲኮካ ኢዚ ኢዛ ኦሶ ቴቂዳ ጊሻስ ሚሼ ቃንጻናሲኔ ኢዚ ፓጻና ጋካናስ ኢዛ ጼላናስ ኮሼስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ደንድድ ጉፈትድ ካረ ሄራን ሄመትኮ፥ ሄ ደችዳይስ ሀይቆፐ አቴስ። ግድኮካ እ እያ ኦሶፐ አሽዳ ግሾ፥ አጫናዉነ ፓፃና ጋካናዉ ሀርግሳናዉ ኮሼስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) dendidi guufetidi kare heeran hemetiko, he dechidaysi hayqope attees. Gidikoka I iya oosope ashshida gisho, accanawunne paxana gakanaw hargisanaw koshshees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በትሩንም ይዞ ደጅ ለደጅ የሚል ቢሆን፣ በዱላ የመታው ሰው አይጠየቅበትም፤ ሆኖም ለተጐጂው ሰው ለባከነበት ጊዜ ገንዘብ ይክፈል፤ ፈጽሞ እስኪድን ክትትል ያድርግለት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በኋላም ተነሥቶ በትር እየተመረኰዘ መራመድ ቢቀጥል፤ ስለ ባከነበት ጊዜ የመታው ሰው ካሣ ይክፈለው፤ በደንብ እስከሚድንም ድረስ ተገቢውን እንክብካቤ ያድርግለት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በትሩ ተመርኲሱ ኸዓ፥ ንደገ ኽወፅእ እንተ ኸኣለ፥ እቲ ዝወቕዖ ሓራ እዩ። ናይቲ ስራሕ ዘብኰሮ ጊዜ ጥራሕ ይኽሓሶ፤ ፈፂሙ ኽሳዕ ዝሓዊ ኸዓ ይከናኸኖ።
Amharic Tigrinya 2011 በትሩ ተመርኩሱ ኸኣ ንግዳም ኪወጽእ እንተ ኸአለ፡ እቲ ዝወቕዖ ሓራ ውጹእ እዩ። ናይቲ ዘብኮሮ ጊዜ ጥራይ ይኽሓሶ፡ ፈጺሙ ኽሳዕ ዚሐዊ ኸኣ የፈውሶ።