Exodus 20:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቶም ዘፍቅሩኒን ትእዛዛተይ ዝሕልዉን ኣሽሓት ድማ ምሕረት ግበሩሎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ አምላክ ነኝና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። ፕ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለሚወድዱኝ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ ነኝ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይ ታና ሲቅያነ ታ አዛዙዋ ናግያዋንቶ ሻአ የለታይ ጋካናዉ ላመተና ሲቁዋ በስያ መና ጎዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'ay taana siik'iyaanne ta azazuwaa naagiyaawanttoo sha"a yeletay gakkanaw laamettena siik'uwaa bessiyaa Med'inaa Godaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qasse tani tana siiqizaytassinne ta azazo naagizaytas daro shii yeleteth gakkanaas tani ta siiqo bessiza Xoossa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቃሴ ታኒ ታና ሲቂዛይታሲኔ ታ ኣዛዞ ናጊዛይታስ ዳሮ ሺ ዬሌቴ ጋካናስ ታኒ ታ ሲቆ ቤሲዛ ጾሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ታና ሲቀይሳታነ ታ ኪታ ናገይሳታ ሼሻ ሙኩሉ የለተ ጋካናዉ ኬሀና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin tana siiqeysatanne ta kiita naageysata sheesha mukulu yeletethi gakanaw keehana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን ለሚወድዱኝና ትእዛዞቼን ለሚጠብቁ እስከ ሺሕ ትውልድ ድረስ ፍቅርን የማሳይ ነኝ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ለሚወዱኝና ትእዛዞቼን ለሚጠብቁ ሁሉ ግን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ዘለዓለማዊ ፍቅሬን አሳያቸዋለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንዝፈትዉንን ትእዛዛተይ ንዝሕልዉን ግና ኽሳዕ ሽሕ ትውልዲ ምሕረት ዝገብር እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንዚፈትዉንን ትእዛዘተይ ንዚሕልውን ግና ክሳዕ ኣሻሓት ምሕረት ዝገብር እየ። |