Exodus 20:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ፡ ንደቂ እስራኤል ከምዚ በሎም፡ ካብ ሰማይ ከም ዝዛረበኩም ርኢኹም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር ሙሴን አለው፥ “ለያዕቆብ ቤት ለእስራኤልም ልጆች እንዲህ በል፦ እኔ ከሰማይ እንደ ተናገርኋችሁ እናንተ አይታችኋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር ሙሴን አለው። ለእስራኤል ልጆች እንዲህ በል። እኔ ከሰማይ እንደ ተናገርኋችሁ እናንተ አይታችኋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ በላቸው፥ ‘እኔ ከሰማይ ከእናንተ ጋር እንደተነጋገርሁ እናንተ ራሳችሁ አይታችኋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ መና ጎዳይ ሙሳ፥ “እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ታን ሳሉዋፐ ህንተንቶ ሃሳዬዳዋ ህንተንቱ ህንተንቱ ሁጲያዉ በኤድታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Med'inaa Goday Musa, «Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagaadde oda; ‹Taani saluwaappe hinttenttoo haasayeeddawaa hinttenttu hinttenttu huup'iyaw be'eeddita. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye GODAY Muse, «Isra7eele asaas, ‹Tani saloppe inttes haasayshin intte intte ayfera be7ideta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ጎዳይ ሙሴ፥ «ኢስራኤሌ ኣሳስ፥ ‹ታኒ ሳሎፔ ኢንቴስ ሃሳይሺን ኢንቴ ኢንቴ ኣይፌራ ቤኢዴታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ጎዳይ ሙሰኮ “እስራኤለ አሳስ ሀይሳዳ ያጋዳ ኦዳ፤ ‘ሳሎፐ ታኒ ህንተዉ ኦድሽን ህንተ ታና ህንተ ሁጰን በእደታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Goday Museko “Isra7eele asaas haysada yaagada oda; ‘Salope taani hintew odishin hinte tana hinte huuphen be7ideta. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን አለው፤ “ለእስራኤላውያን ይህን ንገራቸው፤ ‘ከሰማይ ሆኜ እንደ ተናገርኋችሁ እናንተ ራሳችሁ አይታችኋል፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሙሴን ለእስራኤላውያን እንዲነግር እንዲህ ሲል አዘዘው፥ “እኔ እግዚአብሔር ከሰማይ እንዴት እንደ ተናገርኳችሁ አይታችኋል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ፦ “ንደቂ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ ኣነ ኻብ ሰማይ ከም ዝተዛረብኩኹም፥ ባዕልኻትኩም ርኢኹም ኣለኹም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ በሎ፡ ንደቂ እስራኤል ከምዚ በሎም፡ ኣነ ኻብ ሰማይ ከም እተዛረበኩም፡ ባዕላትኩም ርኤኹም። |