Exodus 2:25 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ድማ ንደቂ እስራኤል ጠመቶም፡ ኣምላኽ ድማ ረኣዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ጐበ​ኛ​ቸው፤ ታወ​ቀ​ላ​ቸ​ውም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም የእስራኤልን ልጆች አየ፥ እግዚአብሔርም በእነርሱ ያለውን ነገር አወቀ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔርም የእስራኤልን ሕዝቦች አየ፥ እግዚአብሔርም የደረሰባቸውን ነገር አወቀ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ጾሳይ እስራኤላቱዋ ጼሊደ ኡንቱንቱ ድራዉ ቆፔዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, S'oossay Israa'eelatuwaa s'eelliide unttunttu diraw k'oppeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Xoossi Isra7eele nayta xeellidi istta hanoteth qoppides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ጾሲ ኢስራኤሌ ናይታ ጼሊዲ ኢስታ ሃኖቴ ቆፒዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳይ እስራኤለታ አይለተ ኡንኣ በእድ ኤንታና ቆፕስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossay Isra7eeleta aylletetha un7aa be7idi entana qopis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) እስራኤላውያንን ተመለከተ፤ ስለ እነርሱም ገደደው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር እስራኤላውያን በባርነት መጨነቃቸውን አይቶ ስለ እነርሱ አሰበ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ ናብ ደቂ እስራኤል ተመልከተ፤ ኩነታቶምውን ፈለጠ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ድማ ናብ ደቂ እስራኤል ረአየ፡ ኣምላኽ ከኣ ህልዋቶም ፈለጠ።