Exodus 2:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብ ኣቦኦም ረሁኤል ምስ መጹ ድማ፡ ከምዚ በሎም፦ ሎሚ ከመይ ቀልጢፍኩም መጺእኩም፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ አባ​ታ​ቸ​ውም ወደ ራጉ​ኤል መጡ እር​ሱም፥ “ዛሬስ እን​ዴት ፈጥ​ና​ችሁ መጣ​ችሁ?” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ አባታቸው ወደ ራጉኤልም በመጡ ጊዜ። ስለ ምን ዛሬ ፈጥናችሁ መጣችሁ? አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ አባታቸው ወደ ሩኤልም ሄዱ እርሱም፦ “ለምን ዛሬ ፈጥናችሁ መጣችሁ?” አላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ባረንቱ አዉዋ ዮቶረኮ ዬዳ ዎደ፥ “ሀቼ ዋን ኤለካ ዬድቴ?” ያጊደ ኦቼዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu barenttu aawuwaa Yootoorekko yeedda wode, «Hachche waan ellekka yeedditee?» yaagiide oochcheedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti ba aawa Yootorekko biin izi, «Hach waani eeson yidetii?» gi oychchides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ባ ኣዋ ዮቶሬኮ ቢን ኢዚ፥ «ሃች ዋኒ ኤሶን ዪዴቲ?» ጊ ኦይቺዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ባንታ አዋ የቶራኮ ይዳ ዎደ፥ “ሀች ዋን ኤለስ ይደቲ?” ያግድ ኦይችስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti banta aawa Yetorako yida wode, “Hachi waani ellesi yidetii?” yaagidi oychis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሴቶቹም ወደ አባታቸው ወደ ራጉኤል በተመለሱ ጊዜ፣ “ዛሬስ ያለወትሯችሁ እንዴት ፈጥናችሁ ተመለሳችሁ?” አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነዚያም ሴቶች ልጆች ወደ አባታቸው ወደ ራጉኤል በተመለሱ ጊዜ “ዛሬ እንዴት በፍጥነት ተመለሳችሁ?” ሲል ጠየቃቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብ ኣቦአን ራጉኤል ምስ ተመልሳ ኸዓ፥ ንሱ “ሎምስ ከመይ ኢልክን ደኣ ቐልጢፍክን መፂእኽን?” በለን።
Amharic Tigrinya 2011 ናብ እቡኤን ራጉኤል ምስ መጻ ኸኣ፡ ንሱ ሎሚ ኸመይ ኢልክን ቀልጢፍክን መጺእክን፡ በለን።