Exodus 19:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንዓይ ድማ መንግስቲ ካህናትን ቅዱስ ህዝብን ክትኮኑለይ ኢኹም። እዚ ንደቂ እስራኤል ክትዛረቦም ዘለካ ቃላት እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እና​ን​ተም የክ​ህ​ነት መን​ግ​ሥት፥ የተ​ቀ​ደ​ሰም ሕዝብ ትሆ​ኑ​ኛ​ላ​ችሁ፤ ይህ​ንም ቃል ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ንገ​ራ​ቸው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተም የካህናት መንግሥት የተቀደሰም ሕዝብ ትሆኑልኛላችሁ። ለእስራኤል ልጆች የምትነግራቸው ቃል ይህ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የካህናት መንግስት፥ የተቀደሰም ሕዝብ ትሆኑልኛላችሁ። ለእስራኤል ልጆች የምትነግራቸው ቃል ይህ ነው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተንቱ ታ ካዉተ ቄሳቱዋነ ጌሻ አሳ ግዳና’ ያጋ፤ ኔን እስራኤላቶ ኦዳና ቃላይ ሀዋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) hinttenttu ta kawutetsaa k'eesatuwaanne geeshsha asaa gidana› yaaga; neeni Israa'eelatoo odana k'aalay hawaa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) intte ta kawoteththaas dumma shaakettida qeesetanne dumma dere gidana;› Neni Isra7eele naytas yootana qaalay hayssa» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ታ ካዎቴስ ዱማ ሻኬቲዳ ቄሴታኔ ዱማ ዴሬ ጊዳና፤› ኔኒ ኢስራኤሌ ናይታስ ዮታና ቃላይ ሃይሳ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ታዉ ጌሻ ደረ ግዳና፤ ህንተ ካዎተን ካህነ ግድድ ታና ሀጋዛና።’ ኔኒ እስራኤለታስ ኦዳና ቃላይ ሀይሳ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte taw geeshsha dere gidana; hinte kawotethan kahine gididi tana haggaazana.’ Neeni Isra7eeletas odana qaalay haysa” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እናንተ ለእኔ የመንግሥት ካህናት የተቀደሰ ሕዝብ ትሆናላችሁ፤’ ለእስራኤላውያን የምትነግራቸው ቃሎች እነዚህ ናቸው።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለእኔም ብቻ የተለያችሁ ቅዱሳን ሕዝብ ትሆናላችሁ፤ እንደ ካህናትም ሆናችሁ ታገለግሉኛላችሁ፤’ ለእስራኤላውያን የምትነግራቸው ቃል ይኸው ነው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንስኻትኩም ግና ናይ ካህናት መንግስትን፥ ቅዱስ ህዝብን ክትኮኑኒ ኢኹም። እቲ ንደቂ እስራኤል እትነግሮም ቃል እዙይ እዩ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንስኻትኩም ድማ መንግስቲ ኻህናትን ቅዱስ ህዝብን ክትኮነኒ ኢኹም። እቲ ንደቂ እስራኤል እትዛረቦም ነገር እዚ እዩ።