Exodus 19:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ሙሴ ናብ ኣምላኽ ደየበ፣ እግዚኣብሄር ድማ ካብቲ ከረን ጸዊዑ ከምዚ በሎ፦ ንቤት ያእቆብ ከምዚ በልዎም ንደቂ እስራኤል ድማ በሎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ዘንድ ወጣ፤ እግዚአብሔርም ከተራራው ጠርቶ አለው፥ “ለያዕቆብ ቤት እንዲህ በል፤ ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ንገር፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ዘንድ ወጣ፤ እግዚአብሔርም በተራራው ጠርቶ አለው። ለያዕቆብ ቤት እንዲህ በል፥ ለእስራኤልም ልጆች እንዲህ ንገር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ወጣ፤ ጌታም ከተራራው ጠርቶ እንዲህ አለው፦ “ለያዕቆብ ቤት እንዲህ በል፥ ለእስራኤልም ልጆች እንዲህ ንገር፦ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሙሴ ጾሳኮ ፑደ ደርያ ሁጲያ ከስና፥ መና ጎዳይ ደርያ ሁጲያን አ ጼሲደ፥ “ኔን ያቆባፐ የለቴዳ እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Muse S'oossakko pude deriyaa huup'iyaa kesina, Med'inaa Goday deriyaa huup'iyaan Aa s'eesiide, «Neeni Yaak'oobappe yeletteedda Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagaadde oda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Museykka Xoossaako pude zumaa bolla keziin GODAY zumaa bolla dishe iza xeygidi, «Neni Yaaqoobe keeththa as gidida Isra7eele naytas hizga yoota; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሙሴይካ ጾሳኮ ፑዴ ዙማ ቦላ ኬዚን ጎዳይ ዙማ ቦላ ዲሼ ኢዛ ጼይጊዲ፥ «ኔኒ ያቆቤ ኬ ኣስ ጊዲዳ ኢስራኤሌ ናይታስ ሂዝጋ ዮታ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሙሰይ ፆሳራ ጋሄታናዉ ዙማ ቦላ ከይስ። ጎዳይ ዙማ ሁጰፐ እያ ፄግድ፥ “ያይቆባ ሼሽ ግድዳ እስራኤለታስ ሀይሳዳ ያጋ፤ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Musey Xoossara gahetanaw zuma bolla keyis. Goday zumaa huuphepe iya xeegidi, “Yayqooba sheeshi gidida Isra7eeletas haysada yaaga; |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ሙሴ ወደ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ወጣ፤ እግዚአብሔርም (ያህዌ) ከተራራው ጠራውና እንዲህ አለው፤ “ለያዕቆብ ቤት የምትለው ለእስራኤልም ሕዝብ የምትናገረው ይህ ነው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሙሴም ከእግዚአብሔር ጋር ለመነጋገር ወደ ተራራው ወጣ፤ እግዚአብሔርም ከተራራው ላይ በመናገር የያዕቆብ ተወላጆች ለሆኑት እስራኤላውያን እንዲህ ብሎ እንዲናገር አዘዘው፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሙሴ ድማ ናብ እግዚኣብሄር ደየበ። እግዚኣብሄር ከዓ ኻብቲ እምባ ፀዊዑ “ንቤት ያእቆብ ከምዙይ በል፤ ንደቂ እስራኤል ድማ ኸምዙይ ንገር፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሙሴ ድማ ናብ ኣምላኽ ደየበ። እግዚኣብሄር ከኣ ካብቲ ኸረን ጸዊዑ በሎ፡ ንቤት ያእቆብ ከምዚ በሎም፡ ንደቂ እስራኤል ከኣ ነገሮም፡ |