Exodus 18:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ሙሴ ንሓሙኡ፡ እቶም ህዝቢ ንኣምላኽ ኪማኸሩ ናባይ ይመጹ እዮም እሞ፡ በሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሙሴም አማቱን፥ “ሕዝቡ ከእግዚአብሔር ፍርድ ለመጠየቅ ወደ እኔ ይመጣሉ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሙሴም አማቱን። ሕዝቡ እግዚአብሔርን ለመጠየቅ ወደ እኔ ይመጣሉ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሙሴም አማቱን እንዲህ አለው፦ “ሕዝቡ እግዚአብሔርን ለመጠየቅ ወደ እኔ ይመጣሉ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሙሴ ባረ ቦሉዋ፥ “አሳይ ጾሳ ሸንያ ኦቻናዉ ታኮ ይያ ድራሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Muse bare bolluwaa, «Asay S'oossaa sheniyaa oochchanaw taakko yiyaa diraassa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin Musey ba bollozas, «Asay Xoossa shene oychchanaas taakko yiza gishshassa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ሙሴይ ባ ቦሎዛስ፥ «ኣሳይ ጾሳ ሼኔ ኦይቻናስ ታኮ ዪዛ ጊሻሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሙሰይ ባ ቦሉዋኮ፥ “አሳይ ፆሳ ሸንያ ኦይቻናዉ ኮይድ ታኮ ይያ ግሾሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Musey ba bolluwako, “Asay Xoossaa sheniya oychanaw koyidi taako yaa gishosa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሙሴም እንዲህ ብሎ መለሰለት፤ “ምክንያቱም ሰዎቹ የእግዚአብሔርን (ኤሎሂም) ፈቃድ በመፈለግ ወደ እኔ ይመጣሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሙሴም ለዐማቱ እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “እኔ ይህን ሁሉ የማደርግበት ምክንያት ሕዝቡ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማወቅ ወደ እኔ ስለሚመጣ ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሙሴ ድማ ንሓሙኡ “እቲ ህዝቢ ፍቓድ እግዚኣብሄር ክጥይቕ ናባይ ስለ ዝመፅእ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሙሴ ድማ ንሓሙኡ፡ እቲ ህዝቢ ኣምላኽ ኪሓትት ናባይ ይመጽእ፡ |