Exodus 18:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) የትሮ፡ ካህን ሚድያን፡ ሓሙስ ሙሴ፡ ብዛዕባ እቲ ኣምላኽ ኣብ ልዕሊ ሙሴን ንህዝቡ እስራኤልን ዝገበሮ ዅሉ፡ እግዚኣብሄር ንእስራኤል ካብ ግብጺ ከም ዘውጽኦም ምስ ሰምዐ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የም​ድ​ያም ካህን የሙሴ አማት ዮቶር እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለሙ​ሴና ለሕ​ዝቡ ለእ​ስ​ራ​ኤል ያደ​ረ​ገ​ውን ሁሉ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እስ​ራ​ኤ​ልን ከግ​ብፅ እንደ አወጣ ሰማ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የምድያምም ካህን የሙሴ አማት ዮቶር እግዚአብሔር ለሙሴና ለሕዝቡ ለእስራኤል ያደረገውን ሁሉ፥ እግዚአብሔርም እስራኤልን ከግብፅ እንዳወጣ ሰማ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የምድያን ካህን የሙሴ አማት ይትሮ እግዚአብሔር ለሙሴና ለሕዝቡ ለእስራኤል ያደረገውን ሁሉ፥ ጌታም እስራኤልን ከግብጽ እንዳወጣ ሰማ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሚድያማ ጋደ ቄሲ፥ ሙሴ ቦሉ ዮቶረ፥ ጾሳይ ሙሴዉነ አ አሳ እስራኤልያዉ ኦዳባ ኡባነ መና ጎዳይ እስራኤልያ ግብጼፐ ከሴዳዋ ስሴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Miidiyaama gade k'eesii, Muse bolluu Yootoore, S'oossay Musewunne Aa asaa Israa'eeliyaw ootseeddabaa ubbaanne Med'inaa Goday Israa'eeliyaa Gibs'eppe kesseeddawaa siseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Midiyaame biitta qeese, Muse bollo Yootorey, Xoossay Musessinne iza asaa Isra7eele naytas ooththidayssa hessika GODAY istta Gibxe biittafe kessidayssa ubbaa siyides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሚዲያሜ ቢታ ቄሴ፥ ሙሴ ቦሎ ዮቶሬይ፥ ጾሳይ ሙሴሲኔ ኢዛ ኣሳ ኢስራኤሌ ናይታስ ኦዳይሳ ሄሲካ ጎዳይ ኢስታ ጊብጼ ቢታፌ ኬሲዳይሳ ኡባ ሲዪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ምድያመ ቢታ ካህነይ፥ ሙሰ ቦሎይ ዮቶር፥ ጎዳይ ሙሰስነ ባ አሳ እስራኤለታስ ኦዳባነ ኤንታና ግብፀፈ ከስዳባ ስእስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Midiyaame biitta kahiney, Muse bolloy Yotori, Goday Musesinne ba asaa Isra7eeletas oothidabaanne entana Gibxefe kessidaba si7is.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የምድያም ካህን የሙሴ ዐማት ዮቶር፣ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ለሙሴና ለሕዝቡ ለእስራኤል ያደረገላቸውን ሁሉ እንዲሁም እግዚአብሔር (ያህዌ) እስራኤልን ከግብፅ እንዴት እንዳወጣቸው ሰማ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የምድያም ካህን የሆነው የሙሴ ዐማት የትሮ፥ እግዚአብሔር ከግብጽ ምድር መርቶ ባወጣቸው ጊዜ ለሙሴና ለእስራኤል ሕዝብ ያደረገላቸውን ነገር ሁሉ ሰማ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዮቶር፥ ካህን ምድያም ሓሙ ሙሴ፥ እግዚኣብሄር ንሙሴን ንህዝቡ እስራኤልን ኵሉ ዝገበሮን፥ እግዚኣብሄርውን ካብ ግብፂ ንእስራኤል ከም ዘውፅኦምን ሰምዐ።
Amharic Tigrinya 2011 የትሮ ካህን ሚድያን ሓሙ ሙሴ፡ ኣምላኽ ንሙሴን ንህዝቡን እስራኤልን ዝገበሮ ኹሉ እግዚኣብሄር ንእስራኤል ካብ ግብጺ ኸም ዘውጽኤ፡ ሰምዔ።