Exodus 17:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከመይሲ፡ እግዚኣብሄር ካብ ወለዶ ናብ ወለዶ ምስ ኣማሌቅ ውግእ ከም ዚገብር እግዚኣብሄር ስለ ዝመሓለ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በተ​ሰ​ወ​ረች እጅ ዐማ​ሌ​ቅን እስከ ልጅ ልጅ ይዋ​ጋ​ልና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም። እጁን በእግዚአብሔር ዙፋን ላይ ስለጫነ የእግዚአብሔር ሰልፍ በአማሌቅ ላይ ለልጅ ልጅ ይሁን አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም፦ “እጅ በጌታ ዙፋን ላይ ስለጫነ የጌታ ሰልፍ በአማሌቅ ላይ ከትውልድ እስከ ትውልድ ይሁን አለ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ኩሸቱ ፑደ መና ጎዳ ካዉተ አራታኮ ደንዴድኖ፤ የለታፐ የለታ ጋካናዉካ መና ጎዳይ አማሌቃቱዋና ኦለታናዋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I hawaadan yaageedda; «Kushetuu pude Med'inaa Godaa kawutetsaa araataakko denddeeddino; yeletaappe yeletaa gakkanawukka Med'inaa Goday Amaaleek'atuwaana olettanawaa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka, «Tumappe GODAY ba kushe denththidi yeletappe yeleta gakkanaas Amaaleeqetara olettanaas caaqqides» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ፥ «ቱማፔ ጎዳይ ባ ኩሼ ዴንዲ ዬሌታፔ ዬሌታ ጋካናስ ኣማሌቄታራ ኦሌታናስ ጫቂዴስ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እ፥ “ጎዳ ፆኖ ባንድራ ቁ ኦድ ኦይክተ። ጎዳይ አማለቃታ መርናዉ ኦላና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) I, “Godaa xoono Bandira dhoqu oothidi oykite. Goday Amaaleqata merinaw olana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “እጆች ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) ዙፋን ተዘርግተዋልና፤ እግዚአብሔር (ያህ) አማሌቃውያንን ከትውልድ እስከ ትውልድ ይዋጋቸዋል” አለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲህም አለ “የእግዚአብሔርን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ አድርጋችሁ ያዙ! እግዚአብሔር ዐማሌቃውያንን ለዘለዓለም ይዋጋቸዋል።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ንሱውን ኢዱ ኣብ ልዕሊ ዙፋን እግዚኣብሄር ስለ ዘልዓለ ሰልፊ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሊ ኣማሌቅ ንውሉድ ወለዶ ይኹን” በለ።
Amharic Tigrinya 2011 ኢድ ናብ ዝፋን እግዚኣብሄር ተላዒላ ኣላ እሞ፡ ውግእ እግዚኣብሄር ምስ ኣማሊቅ ካብ ወለዶ ንወለዶ እዩ፡ ድማ በለ።