Exodus 17:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሙሴ ኢዱ ምስ ኣልዓለ ድማ፡ እስራኤል ሰዓረ። ኢዱ ምስ ኣውረደ ድማ ኣማሌክ ተዓወተ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ህም ሆነ፤ ሙሴ እጁን በአ​ነሣ ጊዜ እስ​ራ​ኤል ድል ያደ​ርግ ነበር ፤ እጁ​ንም በአ​ወ​ረደ ጊዜ ዐማ​ሌቅ ድል ያደ​ርግ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲህም ሆነ፤ ሙሴ እጁን ባነሣ ጊዜ እስራኤል ድል ያደርግ ነበር፤ እጁንም ባወረደ ጊዜ አማሌቅ ድል ያደርግ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንዲህም ሆነ ሙሴ እጁን ባነሣ ጊዜ እስራኤል ይበረታ ነበር፤ እጁንም ባወረደ ጊዜ አማሌቅ ይበረታ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ ባረ ኩሽያ ደን ጋምኤዳ ኬናን ኡባን እስራኤላቱ ጾኒኖ፤ ሽን እ ባረ ኩሽያ ዱገ ዎዳ ዎደ አማሌቃቱ ጾኒኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse bare kushiyaa dentsi gam"eedda keenan ubbaan Israa'eelatuu s'ooniino; shin I bare kushiyaa duge wotseedda wode Amaaleek'atuu s'ooniino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Musey ba kushe pude denththishin Isra7eele asay xoonees shin izi ba kushe ziqqisishin Amaaleeqe asay xoonees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይ ባ ኩሼ ፑዴ ዴንሺን ኢስራኤሌ ኣሳይ ጾኔስ ሺን ኢዚ ባ ኩሼ ዚቂሲሺን ኣማሌቄ ኣሳይ ጾኔስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ ባ ኩሽያ ደንድ ጋምእያ ዎደ እስራኤለት ፆኖሶና፥ ሽን እ ባ ኩሽያ ዎያ ዎደ አማለቃት ፆኖሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey ba kushiya denthidi gam7iya wode Isra7eeleti xoonosona, shin I ba kushiya wothiya wode Amaaleqati xoonosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴ እጆቹን ወደ ላይ በሚያነሣበት ጊዜ ሁሉ እስራኤላውያን ድል ያደርጉ ነበር። እጆቹን ባወረደ ጊዜ ግን አማሌቃውያን ያሸንፉ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴ እጆቹን ወደ ሰማይ በዘረጋ ጊዜ እስራኤላውያን ድል ያደርጉ ነበር፤ እጆቹን ባጠፈ ጊዜ ግን ዐማሌቃውያን እንደገና አንሰራርተው ያሸንፉ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ኢዱ ኸልዕል እንተሎ እስራኤላውያን ይስዕሩ ነበሩ፤ ሙሴ ኢዱ ኸውርድ እንተሎ ድማ፥ ኣማሌቃውያን ይስዕሩ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ኮነ ኸኣ፡ ሙሴ ኢዱ ምስ ዜልዕል፡ እስራኤል ይስዕር ነበረ።