Exodus 16:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እግዚኣብሄር ንሙሴ፡ እንሆ፡ ካብ ሰማይ እንጌራ ከዘንብለልኩም እየ፡ በሎ። እቶም ህዝቢ ድማ ብሕገይ ይመላለሱ ድዮም ኣይመላለሱን ምእንቲ ክፍትኖም፡ መዓልታዊ ወጺኦም ዝተወሰነ መጠን ክእክቡ ኣለዎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ሙሴን፥ “በሕጌ ይሄዱ ወይም አይሄዱ እንደ ሆነ እኔ እንድፈትናቸው፥ እነሆ፥ ከሰማይ እንጀራን አዘንብላችኋለሁ፤ ሕዝቡም ወጥተው ለዕለት ለዕለት የሚበቃቸውን ይሰብስቡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ሙሴን። በሕጌ ይሄዱ ወይም አይሄዱ እንደሆነ እኔ እንድፈትናቸው፥ እነሆ ከሰማይ እንጀራን አዘንብላችኋለሁ፤ ሕዝቡም ወጥተው ለዕለት ለዕለት የሚበቃቸውን ይልቀሙ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “እነሆ ከሰማይ እንጀራን ላዘንብላችሁ ነው፤ ሕዝቡም ወጥተው ለቀኑ የሚበቃቸውን በቀኑ ይልቀሙ በሕጌ ይሄዱ ወይም አይሄዱ እንደሆነ እፈትናቸዋለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሙሳ፥ “ታን ህንተንቶ ሳሉዋፐ ኡክ ቡክሳና፤ አሳይ ኡባ ጋላስካ ከሲደ፥ ሀቼ ሀቼዉ ግድያዋ ጻላላ ማጻናዉ ኮሼ። አሳይ ታ አዛዙዋ ካልንቶ ካለነንቶ ታን ኡንቱንታ ሄዋን ፓጫና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Musa, «Taani hinttenttoo saluwaappe ukitsaa bukissana; Asay ubbaa gallassikka kesiide, hachche hachchew gidiyaawaa s'alalaa mas'anaw koshshee. Asay ta azazuwaa kaalintto kaalenentto taani unttuntta hewaan paac'c'ana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin GODAY Muses, «Tani inttes saloppe miza kath bukisana; asay ubba gallassika kezidi hachchis hachchis gidanaaz xalala maxana koshshees. Asay ta azazo kaallizaakkonne kaallonttaako tani istta hessan paacca xeellana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ጎዳይ ሙሴስ፥ «ታኒ ኢንቴስ ሳሎፔ ሚዛ ካ ቡኪሳና፤ ኣሳይ ኡባ ጋላሲካ ኬዚዲ ሃቺስ ሃቺስ ጊዳናዝ ጻላላ ማጻና ኮሼስ። ኣሳይ ታ ኣዛዞ ካሊዛኮኔ ካሎንታኮ ታኒ ኢስታ ሄሳን ፓጫ ጼላና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሙሰኮ፥ “ታኒ ህንተዉ ሳሎፐ ካ ቡክሳና። አሳይ ጋላስ ጋላስ ከይድ፥ ሀችስ ግድያባ ማፃናዉ ኮሼስ። አሳይ ታው ኪተትያኮነ ኪተቶናኮ ታኒ ኤንታ ሄሳን ፓጫና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Museko, “Taani hintew salope kathi buksana. Asay gallas gallas keyidi, hachis gidiyaba maxanaw koshshees. Asay taw kiitetiyakonne kiitetonaako taani enta hessan paacana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን አለው፤ “ከሰማይ እንጀራ አዘንብላችኋለሁ። ሕዝቡም በየቀኑ እየወጡ ለዕለት የሚበቃቸውን ይሰበስቡ፤ በዚህም ትእዛዞቼን ይጠብቁ እንደ ሆነ እፈትናቸዋለሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔርም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “እነሆ፥ እኔ ለሁላችሁም የሚበቃ ምግብ ከሰማይ ላዘንብላችሁ ነው፤ ሕዝቡ በየዕለቱ ወጥተው ለዚያው ቀን የሚበቃቸውን ምግብ ይሰብስቡ፤ በዚህ ዐይነት እኔ የምሰጣቸውን መመሪያ ይጠብቁ እንደ ሆነ እፈትናቸዋለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ እግዚኣብሄር ንሙሴ “እንሆ፥ ኣነ ኻብ ሰማይ እንጀራ ኸዝንመልኩም እየ። እቶም ህዝቢ ብትእዛዘይ ዝኸዱ እንተ ኾይኖምን እንተ ዘይኮይኖምን ምእንቲ ኽፍትኖምስ እናወፁ በብመዓልቱ ነታ ዕለት ዝኣክል ይኣክቡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ እግዚኣብሄር ንሙሴ በሎ፡ እንሆ፡ ኣነ ኻብ ሰማይ እንጌራ ኽዝንመልኩም እየ። እቶም ህዝቢ ብሕገይ ዚኸዱ እንተ ኾኑ፡ ወይስ እንተ ዘይኮኑ፡ ምእንቲ ኽፍትኖምሲ እናወጹ ነንመዓልቱ ዜድሊ ይእረዩ። |