Exodus 16:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ የሆዋ ንሙሴ፡ ትእዛዛተይን ሕግታተይን ምሕላው ክሳዕ መዓስ ኢኻ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን፥ “ትእ​ዛ​ዞ​ች​ንና ሕጎ​ችን ለመ​ስ​ማት እስከ መቼ እንቢ ትላ​ላ​ችሁ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም ሙሴን። ትእዛዞቼንና ሕጎቼን ለመጠበቅ እስከ መቼ እንቢ ትላላችሁ?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም ሙሴን አለው፦ “ትእዛዞቼንና ሕጎቼን ለመጠበቅ እምቢ የምትሉት እስከ መቼ ነው?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ሙሳ፥ “ታ አዛዛቱዋነ ታ ህግያ ናግያዋ አዉደ ጋካናዉ እጺቴ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Musa, «Ta azazatuwaanne ta higgiyaa naagiyaawaa awude gakkanaw is's'iitee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY Muses, «Intte ta azazotanne ta wogata naagoza ayde gakkanaas ixxanee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ሙሴስ፥ «ኢንቴ ታ ኣዛዞታኔ ታ ዎጋታ ናጎዛ ኣይዴ ጋካናስ ኢጻኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያትን፥ ጎዳይ ሙሰኮ፥ “ታ ኪታነ ታ ህግያ ህንተ ናጎና እፀይ አዉደ ጋካናሴ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yaatin, Goday Museko, “Ta kiitaanne ta higgiya hinte naagonna ixey awude gakanaasee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን አለው፤ “ትእዛዞቼንና መመሪያዎቼን ለመፈጸም እስከ መቼ እንቢ ትላላችሁ?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦ “እናንተ ትእዛዞቼንና መመሪያዎቼን መፈጸም እምቢ የምትሉት እስከ መቼ ነው?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ “ክሳዕ መኣዝ ኢኹም ትእዛዛተይን ሕግጋተይን ምሕላው እትኣብዩ?
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ ክሳዕ መኣዝ ኢኹም ትእዛዛተይ ሓጋጋተይን ምሕላው እትኣብዩ፡