Exodus 16:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ እስራኤል ድማ ነዚ ምስ ረኣይዎ፡ ንሓድሕዶም፡ እዚ ማና እዩ፡ እንታይ ምዃኑ ስለ ዘይፈለጡ፡ ተዛረቡ። ሽዑ ሙሴ ከምዚ በሎም፦ እዚ እግዚኣብሄር ክትበልዕዎ ዝሃበኩም እንጌራ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች በአ​ዩት ጊዜ እርስ በር​ሳ​ቸው፥ “ይህ ምን​ድን ነው?” ተባ​ባሉ። ያ ምን እን​ደ​ሆነ አላ​ወ​ቁ​ምና። ሙሴም አላ​ቸው፥ “ትበሉ ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሰ​ጣ​ችሁ እን​ጀራ ይህ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤልም ልጆች ባዩት ጊዜ ያ ምን እንደ ሆነ አላወቁምና እርስ በእርሳቸው። ይህ ምንድር ነው? ተባባሉ። ሙሴም። ትበሉት ዘንድ እግዚአብሔር የሰጣችሁ እንጀራ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤልም ልጆች ባዩት ጊዜ ያ ምን እንደሆነ አላወቁምና ሁሉም ሰው ወንድሙን፦ “ይህ ምንድነው?” በማለት ተጠያየቁ። ሙሴም፦ “እንድትበሉት ጌታ የሰጣችሁ ምግብ ነው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤለቱ ሄዋ በኤዳ ዎደ፥ ኡንቱንቱ እቱ እቱዋ፥ “ሀዌ አዬ?” ያጌድኖ። አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ እ አየንቶ ኤርበይክኖ። ያትና ሙሴ ኡንቱንታ፥ “ህንተንቶ ማናዉ መና ጎዳይ እሜዳ ኡክይ ሀዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeletuu hewaa be'eedda wode, unttunttu ittuu ittuwaa, «Hawe ayee?» yaageeddino. Ayaw gooppe, unttunttu I ayentto eribeykkino. Yaatina Muse unttuntta, «Hinttenttoo maanaw Med'inaa Goday immeedda ukitsay hawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay hessa be7idi ba garsan issoy issaa, «Hayssi aazee?» gida. Ays giikko istti izi aazakko eribeettenna. Histtiin Musey isttas, «Inttes maanaas GODAY immida kaththi hayssako.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ሄሳ ቤኢዲ ባ ጋርሳን ኢሶይ ኢሳ፥ «ሃይሲ ኣዜ?» ጊዳ። ኣይስ ጊኮ ኢስቲ ኢዚ ኣዛኮ ኤሪቤቴና። ሂስቲን ሙሴይ ኢስታስ፥ «ኢንቴስ ማናስ ጎዳይ ኢሚዳ ካ ሃይሳኮ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለት ሄሳ በእዳ ዎደ እያ ኤሮና ግሾ፥ እሶይ እሱዋኮ፥ “ሀይስ አይቤ?” ያግዶሶና። ያትን ሙሰይ ኤንታኮ፥ “ህንተ ማና መላ ጎዳይ እምዳ ካይ ሀይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eeleti hessa be7ida wode iya eronna gisho, issoy issuwako, “Haysi aybee?” yaagidosona. Yaatin Musey entako, “Hinte maana mela Goday immida kathay haysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስራኤላውያንም ይህን ባዩ ጊዜ ምን እንደ ሆነ ባለማወቃቸው እርስ በርሳቸው፣ “ይህ ነገር ምንድን ነው?” ተባባሉ። ሙሴም፣ “ይህ ትበሉት ዘንድ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሰጣችሁ እንጀራ ነው አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እስራኤላውያን ባዩት ጊዜ ምን እንደ ሆነ ባለማወቃቸው “ይህ ነገር ምንድን ነው?” በማለት እርስ በርሳቸው ተጠያየቁ። ሙሴም እንዲህ አላቸው፦ “ይህ እንድትበሉት እግዚአብሔር የሰጣችሁ እንጀራ ነው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ እስራኤል ድማ ነዙይ ምስ ረአዩ፥ እንታይ ምዃኑ ስለ ዘይፈለጡ፥ “እዙይ እንታይ እዩ?” ኢሎም ንስንሳቶም ተጠያየቑ። ሙሴ ኸዓ “እዙይ እግዚኣብሄር ክትበልዕዎ ዝሃበኩም እንጀራ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ እስራኤል ድማ እዚ ምስ ረኣዩ፡ እንታይ ምዃኑ ኣይፈለጡን ኣሞ፡ እዚ እንታይ ኣዩ፡ ኢሎም ንሓድሕዶም ተሓታተቱ። ሙሴ ኸኣ እዚ እግዚኣብሄር ክትበልዕዎ ዝሀበኩም እንጌራ ኣዩ።