Exodus 15:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ሙሴን ደቂ እስራኤልን ነዚ ዳዊት እዚ ንኽብሪ እግዚኣብሄር ዘመሩዎን ተዛረቡን ከምዚ በሉ፦ ንእግዚኣብሄር ብኽብሪ ስለ ዝሰዓረ፡ ንኽብሪ እግዚኣብሄር ክዝምር እደሊ ኣለኹ። ነቲ ፈረስን ነቲ ተቐዳዳማይን ናብ ባሕሪ ደርበዮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያ ጊዜም ሙሴና የእስራኤል ልጆች ይህን መዝሙር ለእግዚአብሔር ዘመሩ፤ እንዲህም ብለው ተናገሩ፦ “ለእግዚአብሔር እንዘምራለን፤ በክብር እጅግ ከፍ ከፍ ብሎአልና፤ ፈረሱንና ፈረሰኛውን በባሕር ጣለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያም ጊዜ ሙሴና የእስራኤል ልጆች ይህንን መዝሙር ለእግዚአብሔር ዘመሩ፥ እንዲህም ብለው ተናገሩ። በክብር ከፍ ከፍ ብሎአልና ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ፤ ፈረሱንና ፈረሰኛውን በባሕር ጣለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያን ጊዜ ሙሴና የእስራኤል ልጆች ይህንን መዝሙር ለጌታ ዘመሩ፥ እንዲህም ብለው ተናገሩ፦ “ለጌታ እዘምራለሁ በክብር ከፍ ከፍ ብሏልና፤ ፈረሱንና ፈረሰኛውን በባሕር ጣለ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ ሙሴነ እስራኤልያ አሳይ ሀ የ መና ጎዳዉ የጼድኖ፤ “ቦንቹዋን ሎይ ቁ ቁ ጌዳ ድራዉ፥ ታን መና ጎዳዉ ማዝሙርያ የጻና። ፓራነ ፓራ ጋርያነ ቶጌዳዋንታ አባን ኦሌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode Musenne Israa'eeliyaa Asay ha yetsaa Med'inaa Godaw yes's'eeddino; «Bonchchuwaan loytsi d'ok'k'u d'ok'k'u geedda diraw, taani Med'inaa Godaw mazimuriyaa yes's'ana. Paranne paraa gaariyaanne toggeeddawantta abbaan oleedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Museynne Isra7eele asay hayssa mazamureza GODAAS yexxides; «Bonchchon izi keehi dhoqqu dhoqqu gida gishshas, tani GODAAS mazamure yexxana. Paranne para toggida asaa abba giddon yeggides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ሙሴይኔ ኢስራኤሌ ኣሳይ ሃይሳ ዬዛ ጎዳስ ዬጺዴስ፤ «ቦንቾን ኢዚ ኬሂ ቁ ቁ ጊዳ ጊሻስ፥ ታኒ ጎዳስ ዬ ዬጻና። ፓራኔ ፓራ ቶጊዳ ኣሳ ኣባ ጊዶን ዬጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ሙሰይነ እስራኤለ አሳይ ሀ ማዝሙርያ ጎዳስ የፅዶሶና። እ ባ ግታ ፆኑዋን ቦንቸትዳ ግሾ፥ ታኒ ታ ጎዳስ ጋላታ ማዝሙርያ የፃና። ፓራነ ፓራ ቶገይሳ አባን የግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode Museynne Isra7eele asay ha mazmuriya Godaas yexidosona. I ba gita xoonuwan bonchetida gisho, taani ta Godaas galata mazmuriya yexana. Paranne para toggeysa Abban yeggis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ሙሴና እስራኤላውያን ይህን መዝሙር ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ዘመሩ፤ “ከፍ ከፍ ብሎ ከብሯልና፣ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) እዘምራለሁ፤ ፈረሱንና ፈረሰኛውን፣ በባሕር ውስጥ ጥሏልና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ ሙሴና የእስራኤል ሕዝብ ከዚህ የሚከተለውን መዝሙር ለእግዚአብሔር ዘመሩ፦ “ፈረሱንና ፈረሰኛውን ወደ ባሕር በመጣል፥ ክብር የተሞላው ድል ስለ ተጐናጸፈ፥ ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ሙሴን ደቂ እስራኤልን ንእግዚኣብሄር እዝ መዝሙር እዙይ ዘመሩሉ፦ “እግዚኣብሄር ልዕል ልዕል ስለ ዝበለ ኽዝምረሉ እየ፤ ንፈረስን ፈረሰኛን ናብ ባሕሪ ደርበዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ሙሴን ደቂ እስራኤል እዚ መዝሙር እዚ ንእግዚኣብሄር ከምዚ ኢሎም ዘመሩሉ፡ ንሱን ኣዝዩ ኽብ ኢሉ እዩ እሞ፡ ንእግዚኣብሄር እዝምር ኣሎኹ። ንፈረስን ፈረሰኛን ናብ ሃሕሪ ደርበዮም። |