Exodus 14:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ድማ ንልቢ ፈርኦን ንጉስ ግብጺ ኣትሪሩ፡ ንደቂ እስራኤል ሰጐጎም፡ ደቂ እስራኤል ድማ ብዓቢ ኢድ ወጹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የግ​ብ​ፅን ንጉሥ የፈ​ር​ዖ​ን​ንና የሹ​ሞ​ቹን ልብ አጸና፤ እር​ሱም የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች አሳ​ደደ፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ከፍ ባለች እጅ ወጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም የግብፅን ንጉሥ የፈርዖንን ልብ አጸና፥ እርሱም የእስራኤልን ልጆች አሳደደ፤ የእስራኤልም ልጆች ከፍ ባለች እጅ ወጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም የግብጽን ንጉሥ የፈርዖንን ልብ አጸና፥ እርሱም የእስራኤልን ልጆች አሳደደ፤ ዳሩ ግን የእስራኤል ልጆች ከፍ ባለች እጅ ወጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ግብጼ ጋደ ካትያ፥ ዎዛና ልስና፥ ጾሳ ዎልቃን ከሳ ቦላ ደእያ እስራኤልያ አሳ የደርሴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Gibs'e gade kaatiyaa wozanaa d'ullissina, S'oossaa wolk'k'aan kessaa bolla de'iyaa Israa'eeliyaa asaa yedersseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY Gibxe biitta kawo wozina minththiin minoteththara buro buussa bolla diza Isra7eele asaa gooddides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ጊብጼ ቢታ ካዎ ዎዚና ሚንን ሚኖቴራ ቡሮ ቡሳ ቦላ ዲዛ ኢስራኤሌ ኣሳ ጎዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ግብፀ ቢታ ካዉዋ ዎዛና ሙምስዳ ግሾ ያሽ ባይና ከሳ ቦላ ደእያ እስራኤለ አሳ የደስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Gibxe biitta kawa wozana muumisida gisho yashshi bayna kessa bolla de7iya Isra7eele asaa yedethis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር (ያህዌ) የንጉሡን የፈርዖንን ልብ ስለ አደነደነው በልበ ሙሉነት ከግብፅ የሚወጡትን እስራኤላውያን አሳደዳቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር የንጉሡን ልብ ስላደነደነ በድፍረት በመውጣት ላይ የነበሩትን እስራኤላውያንን አሳደዳቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ ንልቢ ፈርዖን ንጉስ ግብፂ ኣትረሮ፤ ንሱ ኸዓ ደድሕሪ እቶም ብፅንዕቲ ኢድ ዝወፁ ዝነበሩ ደቂ እስራኤል ገስገሰ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ንልቢ ፈርኦን ንጉስ ግብጺ ኣትረሮ እሞ፡ ንሱ ደድሕሪ እቶም ብልዕልቲ ኢድ ዚወጹ ዝነበሩ ደቂ እስራኣኤል ገስገሰ።