Exodus 14:2 — Compare Translations
10 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንደቂ እስራኤል ተመሊሶም ኣብ ቅድሚ ጲሃጊሮት፡ ኣብ መንጎ ሚግዶልን ባሕርን፡ ኣብ መንጽር በዓል-ዜፎን ከም ዚሰፍሩ ንገሮም። ስለዚ ኣብ ጥቓ ባሕሪ ክትሰፍር ኣሎኩም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ተመልሰው በመግደሎና በባሕር መካከል፥ በብኤልሴፎን ፊት ለፊት ባለው ገላጣ መንደር አንጻር እንዲሰፍሩ ለእስራኤል ልጆች ተናገር፤ ከእርሱም አጠገብ በባሕር ዳር ትሰፍራላችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ተመልሰው በሚግዶልና በባሕር መካከል፥ በበኣልዛፎንም ፊት ለፊት ባለው በፊሀሒሮት ፊት እንዲሰፍሩ ለእስራኤል ልጆች ተናገር፤ ከእርሱም አጠገብ በባሕር ዳር ትሰፍራላችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “እንዲመለሱና በሚግዶልና በባሕሩ መካከል፥ በበዓልጽፎንም ፊት ለፊት ባለው በፒሃሒሮት ፊት እንዲሰፍሩ የእስራኤልን ልጆች ንገራቸው፤ ከእርሱም አንጻር በባህሩ ትሰፍራላችሁ።” |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ኤንቲ ጉየ ስሚድ ምግዶላፐነ ዞኦ አባፈ ግዶን፥ ፕሀህሮታ ስንን፥ ባኣል-ዛፎና ማታን ኡታና መላ ኦዳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Enti guye simmidi Migdoolapenne Zo7o Abbaafe giddon, Pihahiroota sinthan, Ba7aal-Zafoona matan uttana mela oda. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እስራኤላውያን ተመልሰው በሚግዶልና በባሕሩ መካከል ባለው በፊሀሒሮት አጠገብ እንዲሰፍሩ ንገራቸው፤ በበኣልዛፎንም አንጻር በባሕሩ አጠገብ ይስፈሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እስራኤላውያን ተመልሰው፥ በሚግዶልና በቀይ ባሕር መካከል ባለው ፒሃሒሮት ፊት ለፊት በባዓልጸፎን አጠገብ እንዲሰፍሩ ንገራቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ንደቂ እስራኤል፥ ተመሊሶም ኣብ መንፅር ፒሃሒሮት፥ ኣብ መንጎ ሚግዶልን ባሕርን ክሰፍሩ ንገሮም። ኣብ መንፅር በዓልፀፎን፥ ኣብ ጥቓ ባሕሪ ስፈሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንደቂ እስራኤል፡ ተመሊሶም ኣብ መንጎ ሚግዶልን ባሕርን ኣብ መንጽር ጲሃሒሮት ኪሰፍሩ፡ ንገሮም። ኣብ መንጽር በዓልጸፎን፡ ኣብ ጥቓ ባሕሪ ሰፈሩ። |