Exodus 14:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ኣብ ቅድሚ ሰፈር እስራኤል ዝወጸ መልኣኽ ኣምላኽ ድማ ከይዱ ደድሕሪኦም ከደ። እቲ ዓንዲ ደበና ድማ ኣብ ቅድሚ ገጾም ተበጊሱ ብድሕሪኦም ደው በለ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእስራኤልም ሠራዊት ፊት ይሄድ የነበረው የእግዚአብሔር መልአክ ፈቀቅ ብሎ በኋላቸው ሄደ፤ የደመናውም ዐምድ ከፊታቸው ፈቀቅ ብሎ በኋላቸው ቆመ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በእስራኤልም ሠራዊት ፊት ይሄድ የነበረው የእግዚአብሔር መልአክ ፈቀቅ ብሎ በኋላቸው ሄደ፤ የደመናውም ዓምድ ከፊታቸው ፈቀቅ ብሎ በኋላቸው ቆመ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በእስራኤልም ሠፈር ፊት ይሄድ የነበረው የእግዚአብሔር መልአክ ከኋላቸው ሄደ፤ የደመናውም ዓምድ ከፊታቸው ፈቀቅ ብሎ ከኋላቸው ሄደ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን ጾሳ ኪታንቻይ፥ እስራኤልያ ኦላንቻቱዋፐ ስንና ሀመትያዌ፥ ጉየ አደ ኡንቱንቱፐ ጉየና ሀመቴዳ። ሻርያ ቱሳይካ ኡንቱንቱ ስንን ደእያ ሳኣፐ ጉየ ባጋ ዩዪደ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan S'oossaa kiitanchchay, Israa'eeliyaa olanchchatuwaappe sintsanna hamettiyaawe, guyye aad'd'iide unttunttuppe guyyenna hametteedda. Shaariyaa tuussaykka unttunttu sintsaan de'iyaa sa'aappe guyye bagga yuuyyiide, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye kase Isra7eele asaa sinththara biza Xoossa kiitanchchay asaappe guye aadhdhi eqqides. Tuussa mala shaaraykka istta sinththafe guye bagga yuuyidi, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ካሴ ኢስራኤሌ ኣሳ ሲንራ ቢዛ ጾሳ ኪታንቻይ ኣሳፔ ጉዬ ኣ ኤቂዴስ። ቱሳ ማላ ሻራይካ ኢስታ ሲንፌ ጉዬ ባጋ ዩዪዲ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳ ኪታንቾይ፥ እስራኤለ ኦላንቾታፐ ስንራ ሄመተይስ ኤንታፈ ጉየ አድ ሄመትስ። ሻራ ቱሳይ ኤንታ ስንፈ ጉየ ባጋ አድ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossaa kiitanchoy, Isra7eele olanchotape sinthara hemeteysi entafe guye aadhidi hemetis. Shaara tuussay enta sinthafe guye bagga aadhidi, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ከእስራኤል ሰራዊት ፊት ፊት ሆኖ ሲሄድ የነበረው የእግዚአብሔር (ኤሎሂም) መልአክ ተመለሰና ወደ ኋላቸው መጣ፤ የደመናውም ዐምድ እንዲሁ ከፊት ተነሥቶ ከኋላቸው ቆመ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእስራኤልን ሠራዊት ፊት ፊት ይመራ የነበረው የእግዚአብሔር መልአክ ወደ ኋላ ተመልሶ ደጀን ሆነ፤ የደመናውም ዐምድ አልፎ በኋላ በኩል ቆመ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ብቕድሚ ደቂ እስራኤል ዝኸይድ ዝነበረ ናይ እግዚኣብሄር መልኣኽ ድማ ተመሊሱ ብድሕሪኦም ኮነ። እቲ ዓምዲ ደመና ኸዓ ኻብ ቅድሚኣቶም ተልዒሉ ብድሕሪኣቶም ቆመ፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ብቕድሚት ሰፈር እስራኤል ዚኸይድ ዝነበረ መልኣኽ ኣምላኽ ድማ ተላዒሉ ንድሕሪኦም ከደ። እቲ ዓንዲ ደበና ኸኣ ካብ ቅድሚኦም ተላዒሉ ኣብ ድሕሪኦም ደው በለ። |