Exodus 14:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እግዚኣብሄር ንሙሴ፡ ስለምንታይ ኢኻ ትጽውዓኒ ዘለኻ፧ ንደቂ እስራኤል ንቕድሚት ኪኸዱ ተዛረቦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ሙሴን አለው፥ “ለምን ትጮኽብኛለህ? ከብቶቻቸውን እንዲነዱ ለእስራኤል ልጆች ንገር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ሙሴን አለው። ለምን ትጮኽብኛለህ? እንዲጓዙ ለእስራኤል ልጆች ንገር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ለምን ትጮኽብኛለህ? የእስራኤልን ልጆች ጉዞ እንዲቀጥሉ ንገራቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሙሳ፥ “ኔን ታኮ አያዉ ዋሳይ? እስራኤላቱ ስንዉ ሀመታና ማላ ኦዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Musa, «Neeni taakko ayaw waassay? Israa'eelatuu sintsaw hamettana mala oda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Muse, «Neni taakko ays waassay? Isra7eele asay gede sinththe baana mala yoota. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ሙሴ፥ «ኔኒ ታኮ ኣይስ ዋሳይ? ኢስራኤሌ ኣሳይ ጌዴ ሲን ባና ማላ ዮታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሙሰኮ፥ “ኔኒ አይስ ታኮ ዋሳይ? እስራኤለት ስን ሄመታና መላ ኦዳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Museko, “Neeni ayis taako waassay? Isra7eeleti sinthe hemetana mela oda. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዲህ አለው፤ “ለምን ትጮኹብኛላችሁ? ይልቅስ እስራኤላውያንን ወደ ፊት እንዲጓዙ ንገራቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ አለው፦ “ወደ እኔ የምትጮኸው ለምንድን ነው? ይልቅስ ሰዎቹን ወደ ፊት እንዲጓዙ ንገራቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ “ስለ ምንታይ ናባይ እትምህለል? ንደቂ እስራኤል ክጐዓዙ ንገሮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴ በሎ፡ ስለምንታይ ናባይ ኣትምህለል፡ ንደቂ እስራኤል ኪጉዐዙ ንገሮም። |