Exodus 14:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ፈርኦን ምስ ቀረበ፡ ደቂ እስራኤል ኣዒንቶም ኣልዒሎም፡ እንሆ፡ ግብጻውያን ደድሕሪኦም ይመጹ ነበሩ። ኣዝዮም ፈርሁ፡ ደቂ እስራኤል ድማ ንእግዚኣብሄር ጸውዑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ፈር​ዖ​ንም በቀ​ረበ ጊዜ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ዐይ​ና​ቸ​ውን አነሡ፤ እነ​ሆም፥ ግብ​ፃ​ው​ያን ሲከ​ተ​ሉ​አ​ቸው አዩ፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች እጅግ ፈሩ፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጮኹ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ፈርዖንም በቀረበ ጊዜ የእስራኤል ልጆች ዓይናቸውን አነሡ፥ እነሆም ግብፃውያን በኋላቸው ገሥግስው ነበር፤ የእስራኤልም ልጆች እጅግ ፈሩ፥ ወደ እግዚአብሔርም ጮኹ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ፈርዖንም በቀረበ ጊዜ የእስራኤል ልጆች ዓይናቸውን አነሡ፥ እነሆም ግብፃውያን ከኋላቸው እየመጡ ነበር፤ የእስራኤልም ልጆች እጅግ ፈሩ፥ ወደ ጌታም ጮኹ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲ ማት ድግና፥ እስራኤላቱ ቁ ግ ጼልያ ዎደ፥ ግብጼቱ ኡንቱንቱ ጌዱዋ ካሊደ ዬዳዋ በኤድኖ፤ ያቲደ ዳሮፐ ያዪደ፥ መና ጎዳኮ ዋሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatii mati diggina, Israa'eelatuu d'ok'k'u gi s'eelliyaa wode, Gibs'etuu unttunttu geeduwaa kaalliide yeeddawaa be'eeddino; yaatiide daroppe yayyiide, Med'inaa Godaakko waasseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawozi matigdiin Isra7eele asay guye xeelliza wode, Gibxe asay istta guyera kaalli yizayssa be7idinne daroppe babbidi GODAAS waassida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎዚ ማቲግዲን ኢስራኤሌ ኣሳይ ጉዬ ጼሊዛ ዎዴ፥ ጊብጼ ኣሳይ ኢስታ ጉዬራ ካሊ ዪዛይሳ ቤኢዲኔ ዳሮፔ ባቢዲ ጎዳስ ዋሲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ ባ ኦላንቾታራ ይሽን እስራኤለት ደምድ ያይዶሶና፤ ባንታና ማዳና መላ ጎዳኮ ዋስዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawoy ba olanchotara yishin Isra7eeleti demmidi yayyidosona; bantana maaddana mela Godaako waassidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ፈርዖን በቀረበ ጊዜ እስራኤላውያን ቀና ብለው ተመለከቱ፤ እነሆ፣ ግብፃውያን ይከታተሏቸው ነበር፤ እነርሱም በታላቅ ፍርሀት ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) ጮኹ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እስራኤላውያን ንጉሡና ሠራዊቱ በእነርሱ ላይ አደጋ ለመጣል መምጣታቸውን አይተው እጅግ ፈሩ፤ እንዲረዳቸውም ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፈርዖን ምስ ቀረበ፥ ደቂ እስራኤል ኣዒንቶም ኣልዓሉ፤ እንሆ ግብፃውያን ደድሕሪኣቶም ከም ዝገስገሱ ምስ ረአዩ የመና ፈርሑ፤ ናብ እግዚኣብሄርውን ተማህለሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ፈርኦን ምስ ደቂ እስራኤል ኣዒንቶም ኣልዐሉ፡ እንሆ ኸኣ ግብጻውያን ደድሕሪኦም ገስጊሶም፡ ደቂ እስራኤል ድማ ኣዝዮም ፈርሁ፡ ናብ እግዚኣብሄር ከኣ ተማህለሉ።