Exodus 13:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ፡ ሙሴ ንደቂ እስራኤል ኣትሪሩ መሓሎም እሞ፡ ኣምላኽ ብርግጽ ኬቕልበኩም እዩ፡ ኢሉ ስለ ዝነበረ፡ ኣዕጽምቲ ዮሴፍ ምስኡ ወሰደ። ኣዕጽምተይ ድማ ካብዚ ምሳኻ ክትወስዶ ኢኻ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሙሴም የዮሴፍን ዐጽም ከእርሱ ጋር ወሰደ፥ “እግዚአብሔር መጐብኘትን በጐበኛችሁ ጊዜ ዐጽሜን ውሰዱ፤ ከእናንተም ጋር ከዚህ አውጡ” ብሎ የእስራኤልን ልጆች አምሎአቸው ነበርና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዮሴፍም። እግዚአብሔር ሳይጎበኛችሁ አይቀርም፥ አጥንቶቼንም ከዚህ ከእናንተ ጋር ታወጣላችሁ ብሎ የእስራኤልን ልጆች አምሎአቸው ነበርና ሙሴ የእርሱን አጥንቶች ከእርሱ ጋር ወሰደ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሙሴም የዮሴፍን አጥንቶች ከእርሱ ጋር ወሰደ፥ “በእርግጥ እግዚአብሔር ይጎበኛችኋል፥ አጥንቶቼንም ከዚህ ከእናንተ ጋር ውሰዱት” ብሎ የእስራኤልን ልጆች አምሎአቸው ነበርና። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዮሴፎ እስራኤልያ አሳ ጫቀ ዎዳ ድራዉ፥ ሙሴ አ መቀ ባረናና አኪደ ቤዳ፤ ዮሴፎ ኡንቱንታ፥ “ጾሳይ ቱሙፐ ህንተንታ ማዳናዉ ያናዋ፤ ሄ ዎደ ህንተንቱ ታ መቀ ሀ ሳኣፐ ፑደ ህንተናና አኪደ ቢተ” ያጊደ ኦድ ዎዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yooseefo Israa'eeliyaa asaa c'aak'k'etsi wotseedda diraw, Muse Aa mek'etsaa barenana akkiide beedda; Yooseefo unttuntta, «S'oossay tumuppe hinttentta maaddanaw yaanawaa; he wode hinttenttu ta mek'etsaa ha sa'aappe pude hinttenana akkiide biite» yaagiide odi wotseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yooseefey Isra7eele asaa, «Xoossi tumappe inttena maaddana yaana; he wode intte ta meqeththaa hayssafe inttenara ekki biite» giidi caaqeththi woththida gishshas Musey iza meqeththaa banara ekki bides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዮሴፌይ ኢስራኤሌ ኣሳ፥ «ጾሲ ቱማፔ ኢንቴና ማዳና ያና፤ ሄ ዎዴ ኢንቴ ታ ሜቄ ሃይሳፌ ኢንቴናራ ኤኪ ቢቴ» ጊዲ ጫቄ ዎዳ ጊሻስ ሙሴይ ኢዛ ሜቄ ባናራ ኤኪ ቢዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዮሰፍ፥ “ፆሳይ ቱማ ህንተና አሻናዉ ያና። ሄ ዎደ ህንተ ታ መቀ ሀ ቢታፈ ኤክድ ቢተ” ያግድ እስራኤለታ ጫቅስድ ዎዳ ግሾ ሙሰይ እያ መቀ ባራ ኤክድ ብስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yoosefi, “Xoossay tuma hintena ashshanaw yaana. He wode hinte ta meqethaa ha biittafe ekidi biite” yaagidi Isra7eeleta caaqisidi wothida gisho Musey iya meqethaa baara ekidi bis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዮሴፍ፣ “እግዚአብሔር (ኤሎሂም) በርግጥ ይጐበኛችኋል፤ በዚያን ጊዜም ዐፅሜን ይዛችሁ ከዚች ምድር መውጣት አለባችሁ” ብሎ የእስራኤልን ልጆች አስምሏቸው ስለ ነበር ሙሴ የዮሴፍን ዐፅም ይዞ ወጣ። እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሕዝቡን ዙሪያ በሆነው በምድረ በዳው መንገድ ወደ ቀይ ባሕር መራቸው፤ እስራኤላውያንም ለጦርነት ዝግጁ ሆነው ከግብፅ ወጡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዮሴፍ “እግዚአብሔር ታድጎአችሁ በምትወጡበት ጊዜ ዐፅሜን ከዚህች ምድር ይዛችሁ እንድትወጡ” በማለት ተናግሮ ስለ ነበረ አስከሬኑን እንዲወስዱ እስራኤላውያንን በመሐላ ቃል ኪዳን ባስገባቸው መሠረት ሙሴ የዮሴፍን አስከሬን ይዞ ሄደ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዮሴፍ ንደቂ እስራኤል “እግዚኣብሄር ብርግፅ ክምልከተኩም እዩ፤ ሽዑ ነዕፅምተይ ካብዙይ ምሳኻትኩም ውሰድዎ” ኢሉ ኣምሒልዎም ነበረ እሞ፥ ሙሴ ነዕፅምቲ ዮሴፍ ምስኡ ወሰዶ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዮሴፍ ንደቂ እስራኤል፡ ኣምላኽ ብርግጽ ኺበጽሓኩም እዩ፡ ሽዑ ነዕጽምተይ ካብዚ ምሳኻትኩም ኣደይብዎ፡ ኢሉ ማሕላ ኣምሒልዎም ነበረ እሞ፡ ሙሴ ድማ ንዓጽሚ ዮሴፍ ምስኡ ወሰዶ። |