Exodus 13:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ፈርኦን ኪሓድገና ምስ ሰኣነ ድማ፡ የሆዋ ንዅሎም በዅሪ ደቂ ሰብን በዅሪ እንስሳን ኣብ ምድሪ ግብጺ ቀተሎም። ስለዚ ነቲ ማትሪክስ ዝኸፍት ኩሉ ንእግዚኣብሄር የቕርቦ ኣለኹ። ፣ ተባዕታይ ምዃን፤ ንዅሎም በዅሪ ደቀይ ግና እወልድ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ፈርዖንም እኛን ለመልቀቅ እንቢ ባለ ጊዜ እግዚአብሔር ከሰው በኵር ጀምሮ እስከ እንስሳ በኵር ድረስ በግብፅ ምድር ያለውን በኵር ሁሉ ገደለ፤ ስለዚህ ወንድ ሆኖ ማሕፀንን የከፈተውን ሁሉ ለእግዚአብሔር እሠዋለሁ፤ ነገር ግን የልጆችን በኵር ሁሉ እዋጃለሁ።’ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ፈርዖንም እንዳይሰድደን ልቡን ባጸና ጊዜ እግዚአብሔር ከሰው በኵር ጀምሮ እስከ እንስሳ በኵር ድረስ በግብፅ ምድር ያለውን በኵር ሁሉ ገደለ፤ ስለዚህ ወንድ ሆኖ ማሕፀንን የከፈተውን ሁሉ ለእግዚአብሔር እሠዋለሁ፥ ነገር ግን የልጆቼን በኵር ሁሉ እዋጃለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ፈርዖን እንዳይለቀን ልቡን ባጸና ጊዜ ጌታ ከሰው በኩር ጀምሮ እስከ እንስሳ በኩር ድረስ በግብጽ ምድር ያለውን በኩር ሁሉ ገደለ፤ ስለዚህ ወንድ ሆኖ ማሕፀንን የከፈተውን ሁሉ ለጌታ እሠዋለሁ፥ ነገር ግን የልጆቼን በኩር ሁሉ እዋጃለሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግብጼ ካቲ ዶንጭሊደ ኑና የደናን እጽና፥ መና ጎዳይ ግብጼ ጋድያን ደእያ ባይራ ኡባ፥ አሳፐ ዶሚደ መህያ ባይራ ጋካናዉ ዎዳ። ታን አት ኡሉዋፐ ኮይሮ የለቴዳ አቱማዋ ኡባ መና ጎዳዉ ያርሽያዌነ ታ ባይራ አቱማ ናና ታን ዎዝያዌ ሄዋሳ’ ያጋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gibs'e kaatii donc'c'iliide nuuna yeddennan is's'ina, Med'inaa Goday Gibs'e gadiyaan de'iyaa bayiraa ubbaa, asaappe doommiide mehiyaa bayiraa gakkanaw wod'eedda. Taani aati uluwaappe koyro yeletteedda attumawaa ubbaa Med'inaa Godaw yarshshiyaawenne ta bayira attuma naanaa taani woziyaawe hewaassa› yaaga. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gibxe kawoy ba wozina minththidi nuna yeddontta ixxiin GODAY Gibxe biittan diza bayra ubbaa, asappe doommidi mehe bayra gakkanaas wodhides. Tani aayi uloppe koyro yelettida adde mehe ubbaa GODAAS yarshizayssinne bayra gidida attuma nayta ubbaa wozzizayssi hessassa› ga. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊብጼ ካዎይ ባ ዎዚና ሚንዲ ኑና ዬዶንታ ኢጺን ጎዳይ ጊብጼ ቢታን ዲዛ ባይራ ኡባ፥ ኣሳፔ ዶሚዲ ሜሄ ባይራ ጋካናስ ዎዴስ። ታኒ ኣዪ ኡሎፔ ኮይሮ ዬሌቲዳ ኣዴ ሜሄ ኡባ ጎዳስ ያርሺዛይሲኔ ባይራ ጊዲዳ ኣቱማ ናይታ ኡባ ዎዚዛይሲ ሄሳሳ› ጋ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግብፀ ካዎይ ባ ዎዛና ሙምስድ ኑና የዶና እፅን፥ ጎዳይ ግብፀ ቢታን ደእያ አሳፐ ዶምድ መሄ ጋካናዉ ባይራ ኡባ ዎስ። ኑኒ ባይራ የለትዳ መሄ አደ ጎዳስ ያርሸይነ ባይራ አደ ናይታ ኑኒ ዎዘይ ሄሳሳ ያጋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gibxe kawoy ba wozana muumisidi nuna yeddonna ixin, Goday Gibxe biittan de7iya asape doomidi mehe gakanaw bayra ubbaa wodhis. Nuuni bayra yeletida mehe adde Godaas yarsheynne bayra adde nayta nuuni wozey hessasa yaaga. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ፈርዖን እኛን አልለቅም ብሎ ልቡን ባደነደነ ጊዜ ከሰው ጀምሮ እስከ እንስሳ ድረስ በኵር ሆኖ በግብፅ የተወለደውን ሁሉ እግዚአብሔር (ያህዌ) ገደለው። እንግዲህ በመጀመሪያ የእናቱን ማሕፀን የከፈተውን ወንድ ሁሉ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የምሠዋውና የልጆቼ በኵር ሆኖ የተወለደውን ወንድ ልጅ ሁሉ የምዋጀው በዚህ ምክንያት ነው።’ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የግብጽ ንጉሥ ልቡን አደንድኖ እልኸኛ በመሆን አለቃችሁም ባለ ጊዜ እግዚአብሔር በግብጽ ምድር የሰውንም ሆነ የእንስሶችን በኲር ሁሉ ገደለ፤ በኲር ሆኖ የተወለደውን ወንድ እንስሳ መሥዋዕት አድርጌ የማቀርበው በዚህ ምክንያት ነው፤ በኲር ሆነው የተወለዱትን ወንዶች ልጆቻችንን ግን እንዋጃቸዋለን። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ፈርዖን ክንከይድ ከይሰደና ልቡ ምስ ኣትረረ፥ እግዚኣብሄር ኣብ ምድሪ ግብፂ ንዅሉ በዅሪ፥ ካብ በዅሪ ሰብ ክሳዕ በዅሪ እንስሳ ቐተለ። ስለዙይ ማህፀን እኖኡ ዝኸፈተ ዅሉ ተባዕታይ ንእግዚኣብሄር እስውኦ፤ ካብ ደቅና ድማ በዅሪ ንዝኾነ ዅሉ እብዜዎ’ ትብሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኮነ ኸኣ፡ ፈርኦን ከይሓድገና ምስ ተረረ፡ እግዚኣብሄር ኣብ ሃገር ግብጺ ኹሉ በኹሪ፡ ካብ በኹሪ ሰብ ክሳዕ በኹሪ እንስሳ፡ ቀቲሉ እዩ እሞ፡ ስለዚ ማሕጸን ዝኸፈተ ኹሉ ተባዕታይ ንእግዚኣብሄር እስውኦ፡ ካብ ደቀይ ድማ በኹሪ ንዝኾነ ኹሉ እብጅዎ፡ ትብሎ። |