Exodus 13:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንእግዚኣብሄር ነቲ ማትሪክስ ዝኸፍት ዘበለ ዅሉን ካብ ዘለካ እንስሳ ዚመጽእ ኵሉ በዅሪ ውሉድን ክትፈልዮም ኣሎካ። እቶም ተባዕታይ ናይ እግዚኣብሄር ኪዀኑ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ማሕፀንን የሚከፍተውን ሁሉ ለይ፤ ከመንጋህና ከከብትህም መጀመሪያ የሚወለደው ተባት ለእግዚአብሔር ይሆናል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ማሕፀንን የሚከፍተውን ሁሉ ለእግዚአብሔር ለይ፤ ከሚሆንልህ ከብት ሁሉ ተባት ሆኖ አስቀድሞ የተወለደው ለእግዚአብሔር ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ማሕፀንን የሚከፍተውን ሁሉ ለጌታ ስጥ፥ የአንተ ከሆነ ከከብት ሁሉ ተባት ሆኖ አስቀድሞ የተወለደው ለጌታ ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡሉዋፐ ባይራ የለቴዳ ኡባ መና ጎዳዉ ዱማያ፤ ነ ሚዛ ባይራ የለትያ አቱማዋ ኡባይ መና ጎዳዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | uluwaappe bayira yeletteedda ubbaa Med'inaa Godaw dummaya; ne miizaa bayiraa yelettiyaa attumawaa ubbay Med'inaa Godaawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | attuma gidi yelettida bayra ubbaa GODAAS dummasite; ne mehe garsan adde gididi bayra yelettiday wuri GODAASSA. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣቱማ ጊዲ ዬሌቲዳ ባይራ ኡባ ጎዳስ ዱማሲቴ፤ ኔ ሜሄ ጋርሳን ኣዴ ጊዲዲ ባይራ ዬሌቲዳይ ዉሪ ጎዳሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባይራ የለትዳ ኡባ ጎዳስ እማ። ነ መሄታን ባይራ የለትያ አደ ኡባይ ጎዳሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | bayra yeletida ubbaa Godaas imma. Ne mehetan bayra yeletiya adde ubbay Godaasa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእናቱን ማሕፀን የሚከፍተውን ሁሉ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ትሰጣላችሁ፤ እንደዚሁም እንስሶቻችሁ በመጀመሪያ የወለዷቸው ወንዶች ሁሉ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ይሆናሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በኲር የሆነውን ወንድ ልጅ ሁሉ ለእግዚአብሔር ትሰጣላችሁ፤ እንዲሁም የእንስሶቻችሁ በኲር ሁሉ ለእግዚአብሔር የተለየ ይሆናል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵሉ ማህፀን እኖኡ ዝኸፍት፥ ንእግዚኣብሄር ክኸውን ፍለዮ፤ ካብ ዘለካ እንስሳ መጀመርታ ዝተወልደ ዅሉ ተባዕታይ ንእግዚኣብሄር ይኹን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ማሕጸን ዝኸፈተ ኹሉ ንእግዚኣብሄር ክትፈሊ ኢኻ። ካብ ዘሎካ ማልካ ቅድም እተወልደ ኹሉ ተባዕታይ ንእግዚኣብሄር እዩ። |