Exodus 12:43 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ የሆዋ ንሙሴን ንኣሮንን፡ ስርዓት ፋስጋ እዚ እዩ፦ ጓና ኻብኡ ኣይበልዕን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን አላቸው፥ “ይህ የፋሲካ ሕግ ነው፤ ከእርሱ ባዕድ ሰው አይብላ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን አለ። ይህ የፋሲካ ሕግ ነው፤ ከእርሱ እንግዳ ሰው አይብላ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፦ “ይህ የፋሲካ ሥርዓት ነው፤ ማንም እንግዳ ሰው ከእርሱ አይብላ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሙሳነ አሮና፥ “ፓስጋ ጋላሳ ቦንችያ ዎጋይ ሀዋ፤ በተ አሳይ አፐ ኡባካ ሞፖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Musanne Aaroona, «Paasigaa gallassaa bonchchiyaa wogay hawaa; bete Asay aappe ubbakka mooppo. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Musenne Aaroone, «Paaziga bonchchiza wogay hayssa; hara dere asi izappe oonikka mulera mooppo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ሙሴኔ ኣሮኔ፥ «ፓዚጋ ቦንቺዛ ዎጋይ ሃይሳ፤ ሃራ ዴሬ ኣሲ ኢዛፔ ኦኒካ ሙሌራ ሞፖ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሙሰነ አሮና፥ “ፓስካ ጋላሳ ቦንችያ ዎጋይ ሀይሳ ያግስ፤ አሳ ጋደ አስ ፓስካ ካፈ ሞፖ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Musenne Aarona, “Paasika gallasaa bonchiya wogay haysa yaagis; asa gade asi paasika kathaafe moopo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤ “የፋሲካ በዓል አከባበር ሥርዐት እንዲህ ነው፤ ባዕድ የሆነ ሰው ከፋሲካው ምግብ አይብላ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤ “የፋሲካ በዓል አከባበር ሥርዓት ይህ ነው፤ ማንኛውም የባዕድ አገር ሰው የፋሲካን ራት አይብላ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴን ንኣሮንን “ሕጊ ፋሲካ እዙይ እዩ፦ ጓና ዝኾነ ኻብኡ ኣይብላዕ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ ንሙሴን ንኣሮንን በሎም፡ ሕጊ ፋሲጋ እዚ እዩ፡ ጓና ዘበለ ኻብኡ ኣይብላዕ። |