Exodus 12:39 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብቲ ኻብ ግብጺ ዘምጽእዎ ጣፍ ድማ ዘይበዅዐ ቅጫ ይጥሕኑ ነበሩ። ምኽንያቱ ካብ ግብጺ ተባሪሮም ክጸንሑ ስለ ዘይከኣሉ፡ ንገዛእ ርእሶም ድማ ምግቢ ኣየዳለዉን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከግ​ብ​ፅም ከእ​ነ​ርሱ ጋር ያወ​ጡ​ትን ሊጥ ቂጣ እን​ጎቻ አድ​ር​ገው ጋገ​ሩት። አል​ቦ​ካም ነበ​ርና፤ ግብ​ፃ​ው​ያ​ንም ስለ አስ​ወ​ጡ​አ​ቸው ይቈዩ ዘንድ አል​ተ​ቻ​ላ​ቸ​ው​ምና፤ ለመ​ን​ገ​ድም ስንቅ አላ​ሰ​ና​ዱም ነበ​ርና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከግብፅም ከእነርሱ ጋር ያወጡትን ሊጥ ጋገሩ፥ አልቦካም ነበርና ቂጣ እንጎቻ አደረጉት፤ ግብፃውያን በመውጣት ስላስቸኰሉአቸው ይቈዩ ዘንድ አልተቻላቸውም፥ ስንቅም አላሰናዱም ነበር። 40፤ የእስራኤልም ልጆች በግብፅ ምድር የተቀመጡት ዘመን አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከግብጽም ከእነርሱ ጋር ያወጡትን ሊጥ ጋገሩ፥ አልቦካም ነበርና ቂጣ አደረጉት፤ ግብፃውያን በመውጣት ስላስቸኮሉአቸው ይቆዩ ዘንድ አልተቻላቸውም፥ ስንቅም አላሰናዱም ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ግብጼፐ ኡንቱንቱ አኪደ ከሴዳ ሙናቃ እርሹ ገልቤና ኡክ ኡኬድኖ፤ አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ ግብጼፐ ድርባን ከሴድኖ፤ ባረንቶ ሽንቃ ካናዉካ፥ ሙናቃይ ደንድና ኡካናዉካ ኡንቱንታ ጋቤና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gibs'eppe unttunttu akkiide keseedda munak'aa irshshuu gelibeenna ukitsaa uukkeeddino; ayaw gooppe, unttunttu Gibs'eppe dirbban keseeddino; barenttoo shink'k'aa katsanawukka, munak'k'ay denddina uukkanawukka unttuntta gatsibeenna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gibxeppe istti ekki kezida irshoy gelontta munuqappe uketh uukkida; ays giikko istta Gibxeppe eeson kessida gishshas baas shinqe kaththanaassinne munuqay dendiin uukkana wode istta gaththibeenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊብጼፔ ኢስቲ ኤኪ ኬዚዳ ኢርሾይ ጌሎንታ ሙኑቃፔ ኡኬ ኡኪዳ፤ ኣይስ ጊኮ ኢስታ ጊብጼፔ ኤሶን ኬሲዳ ጊሻስ ባስ ሺንቄ ካናሲኔ ሙኑቃይ ዴንዲን ኡካና ዎዴ ኢስታ ጋቤና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ግብፀፈ ኤንቲ ድርጎን ከይዳ ግሾ ካ ካናዉ ዎደ ይዶሶና። ኤንቲ ከይሸ ኤክ ከይዳ እርሾይ ገልቦና ሙኑቃፐ ኤክድ ኡይ ኡክዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gibxefe enti dirgon keyida gisho kathi kathanaw wode dhayidosona. Enti keyishe eki keyida irshoy geliboonna munuqape ekidi uythi uukidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከግብፅ ይዘው ከወጡት ሊጥ ያልቦካ ቂጣ ጋገሩ፤ ሊጡ አልቦካም ነበር፤ ምክንያቱም ከግብፅ በጥድፊያ እንዲወጡ ስለተደረጉ፣ ለራሳቸው ምግብ ለማዘጋጀት ጊዜ አልነበራቸውም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከግብጽ በድንገት ተጣድፈው ስለ ወጡ ምግባቸውን ለማዘጋጀትም ሆነ በእርሾ የቦካ እንጀራ ለመጋገር ጊዜ ስላልነበራቸው ከግብጽ ይዘው ካወጡትም ሊጥ ቂጣ ጋገሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ኻብ ግብፂ ዘውፅእዎ ብሑቕ ኣይበዅዐን ነበረ እሞ ኻብኡ ቕጫታት ሰንከቱ። ካብ ግብፂ ብህፁፅ ስለ ዝተሰጐጉ ስንቆም ከዳልዉ ጊዜ ኣይነበሮምን።
Amharic Tigrinya 2011 ኣቲ ካብ ግብጺ ዘውጽእዎ ብሑቑ ኣይበኹዔን ነበረ እሞ፡ ካብኡ ቅጫታት ሰንከቱ። ካብ ግብጺ ስለ ኣተሰጉ፡ ኪድንጉዩ ኣይከኣሉን እሞ፡ ስንቆም ኣየዳለውን ነበሩ።