Exodus 12:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ እስራኤል ድማ ከይዶም ከምቲ የሆዋ ንሙሴን ንኣሮንን ዝኣዘዞም ገበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ሄዱ፤ እን​ዲ​ህም አደ​ረጉ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሙሴ​ንና አሮ​ንን እንደ አዘ​ዛ​ቸው እን​ዲሁ አደ​ረጉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሕዝቡም ተጎነበሰ ሰገደም። የእስራኤልም ልጆች ሄዱ፥ እንዲሁም አደረጉ፤ እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዳዘዘ እንዲሁ አደረጉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤልም ልጆች ሄዱ፥ እንዲሁም አደረጉ፤ ጌታ ሙሴንና አሮንን እንዳዘዘ እንዲሁ አደረጉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤላቱ መና ጎዳይ ሙሳነ አሮና አዛዜዳዋዳን ኦድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eelatuu Med'inaa Goday Musanne Aaroona azazeeddawaadan ootseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay biidi GODAY Musenne Aaroone azazida mala ooththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ኣሳይ ቢዲ ጎዳይ ሙሴኔ ኣሮኔ ኣዛዚዳ ማላ ኦዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለት፥ ጎዳይ ሙሰነ አሮና ኪትዳይሳዳ ኦዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eeleti, Goday Musenne Aarona kiitidaysada oothidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስራኤላውያንም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴንና አሮንን እንዳዘዛቸው አደረጉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሄደውም በሙሴና በአሮን አማካይነት እግዚአብሔር ያዘዛቸውን ሁሉ አደረጉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ እስራኤል ከዓ ኸይዶም ከምኡ ገበሩ፤ ልክዕ ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴን ንኣሮንን ዝኣዘዞም ገበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ እስራኤል ድማ ከይዶም ከምኡ ገበሩ። ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴን ንኣሮንን ዝኣዘዞም ገበሩ።