Exodus 12:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዛ ወርሒ እዚኣ መጀመርታ ኣዋርሕ ትኹነልኩም። ንዓኻ ቀዳመይቲ ወርሒ ናይ ዓመት ክትከውን ኣለዋ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ይህ ወር የወ​ሮች መጀ​መ​ሪያ ይሁ​ና​ችሁ፤ የዓ​መ​ቱም መጀ​መ​ሪያ ወር ይሁ​ና​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህ ወር የወሮች መጀመሪያ ይሁናችሁ፤ የዓመቱም መጀመሪያ ወር ይሁናችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ይህ ወር የወሮች መጀመሪያ ይሁናችሁ፤ ከዓመቱ ወሮችም የመጀመሪያ ይሁናችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሀ አግናይ ህንተንቶ ላይዉ ኮይሮ አግና ግዶ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ha aginay hinttenttoo laytsaw koyro aggina gido;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Ha aginay inttes layththas koyro agina gido;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃ ኣጊናይ ኢንቴስ ላይስ ኮይሮ ኣጊና ጊዶ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሀ አጌናይ ህንተዉ ላይስ ኮይሮ አጌና ግዶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Ha ageenay hintew laythas koyro ageena gido.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ይህ ወር ለእናንተ የወር መጀመሪያ፣ የዓመቱም መጀመሪያ ይሁንላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ይህ ወር ለእናንተ የዓመቱ መጀመሪያ ወር ይሁንላችሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እዛ ወርሒ እዚኣ ንኣኻትኩም፥ ናይ ዓመት መጀመርታ ወርሒ ትኹንኩም።
Amharic Tigrinya 2011 ኣብዛ ወርሒ እዚኣ ንኣኻትኩም መጀመርታ ኣዋርሕ ትኹን፡ ንሳ መጀምርታ ኣዋርሕ ዓመት ትኹንኩም።